ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ። መዝሙረ ዳዊት 59፶፱ ፥ 3፫ ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ። ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት። ወይድኀኑ ፍቁራኒክ። ትርጉምከቀስትም ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩህና ለሚያመልኩህ ምልክትን ሰጠሃቸው። ወዳጆችህም እንዲድኑ።