ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኅበ ሙሐዘ ማይ። መዝሙረ ዳዊት 1፩ ፥ 3፫ ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኅበ ሙሐዘ ማይ። እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ። ወቆጽላኒ ኢይትነገፍ። ትርጉምእርሱ በወኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል።