ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ መዝሙረ ዳዊት 44፵፬ ፥ 14፲፬ ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ፤ ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ፤ ወይወስድዎን በትፍሥሕት ወበሐሤት፤ ትርጉምበኋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ። ባልንጀሮቿንም ወደ አንተ ያቀርባሉ። በደስታና በሐሤት ይወስዷቸዋል።