ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ መዝሙረ ዳዊት 18፲፰ ፥ 4፬ ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ። ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ። ወውስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ። ትርጉምቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገራቸውም እሰከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ። በፀሐይ ውስጥ ድንኳኑን አደረገ።