የዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር መዝሙረ ዳዊት 134፻፴፬ ፥ 7፯ ያዐርግ ደመናት እምአጽናፈ ምድር። ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም። ዘያወፅኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ። ትርጉምከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል። በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ። ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣል።