የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቅ ዐረብ። መዝሙረ ዳዊት 71፸፩ ፥ 15፲፭ የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቀ ዐረብ። ወዘልፈ ይጼልዩ በእንቲአሁ። ወኵሎ አሚረ ይድኀርዎ። ትርጉምእርሱ ይኖራል። ከዐረብም ወርቅ ይሰጡታል። ሁልጊዜም ወደ እርሱ ይጸልያሉ። ዘወትርም ይባርኩታል።