ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር። መዝሙረ ዳዊት 11፲፩ ፥ 5፭ ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር። እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ። ቃለ እግዚአብሔር ቃል ንጹሕ። ትርጉምእግዚአብሔር አሁን እነሣለሁ መድኃኒትን አደርጋለሁ በላዩም እገልጣለሁ ይላል። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።