ይትዓየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ መዝሙረ ዳዊት 33፴፫ ፥ 7፯ ይትዓየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ። ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ። ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር። ትርጉምየእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ፤ ያድናቸውማል። በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።