ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ። መዝሙረ ዳዊት 67፷፯ ፥ 1፩ ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ። ወይጒየዩ ጸላዕቱ እምቅድመ ገጹ። ከመ የሐልቅ ጢስ ከማሁ የሐልቁ። ትርጉምእግዚአብሔር ይነሣ ፤ ጠላቶቹም ይበተኑ። የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ ፤ ጢስ እንደሚበን እንዲሁ ይብነኑ።