ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር። መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯ ፥ 24፳፬ ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር። ንትፈሣህ ወንትሐሠይ ባቲ። ኦ እግዚኦ አድኅንሶ። ትርጉምእግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት። ሐሤትን እናድርግ ፤ በእርስዋም ደስ ይበለን ፤ አቤቱ እባክህ አሁን አድን።