ዘአዘዝከ መድኀኒቶ ለያዕቆ መዝሙረ ዳዊት 43፵፫ ፥ 4፬ ዘአዘዝከ መድኀኒቶ ለያዕቆብ ። ብከ ንወግዖሙ ለኵሎሙ ፀርነ ፤ ወበስምከ ናኀስሮሙ ለእለ ቆሙ ላዕሌነ ። ትርጉምለያዕቆብ መድኃኒትን እዘዝ። በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን። በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።