ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን። መዝሙረ ዳዊት 9፱ ፥ 11፲፩ ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን። ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ። እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ። ትርጉምበጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ። በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ። ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቧልና።