ዘያበቍል ሣዕረ ለእንሰሳ። መዝሙረ ዳዊት 103፻፫ ፥ 14፲፬ ዘያበቍል ሣዕረ ለእንሰሳ። ወሐመልማለ ለቅኔ እጓለ እመሕያው። ከመ ያውፅእ እክለ እምድር። ትርጉምእንጀራን ከምድር ያወጣ ዘንድ ለምለሙን ለሰው ልጆች ጥቅም ሣርንም ለእንስሣ ያበቅላል።