ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና። መዝሙረ ዳዊት 146፻፵፮ ፥ 8፰ ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና። ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር። ዘያበቊል ሣዕረ ውስተ አድባር። ትርጉምሰማዩን በደመናት ይሸፍናል። ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል። ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል።