ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ። መዝሙረ ዳዊት 135፻፴፭ ፥ 25፳፭ ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ። እስመ ለዓለም ምሕረቱ። ግነዩ ለአምላከ ሰማይ። ትርጉምለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና የሰማይን አምላክ አመስግኑ።