ስብሐተ ፍቁር-ማርያም ፣ ጻድቃን ፣ መላእክት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ፤ ብሂልየ ወጠንኩ ዘለኪ ውዳሴ፤ ማርያም እህቱ ለሙሴ። (፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዓ ንዓ ንዓ ማርያም፤ ዘትነብሪ በአርያም፤ ወንዓ ሠናይትየ ዘገነት ኤዶም። (፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ብፅዕት አንቲ ወንግሥተ ጽድቅ፤ ዘትሜንኒ ማርያም መንበረ ሥላቅ፤ ታቦትነ አንቲ እንተ ወርቅ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እፎኑ ድንግል ነገሥታተ ምድር ተንሥኡ፤ ሕዜበኪ ትሑታነ ከመ ይጽብዑ፤ መላእክት ኅቡረ ተጋብኡ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ሚበዜኁ እለ ይሣቅዩኒ ሊተ፤ ቀብፁኒ እምልቦሙ ከመ ዘሞተ፤ ማርያም ኩንኒ ረዳኢተ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ሶበ ንጼውዓኪ ዘልፈ ማርያም ቅረቢ፤ እምንዳቤነ ንስቲተ ከመ ታርኅቢ፤ ቅድመ ሕዜብኪ ሰላመ ተናበቢ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ቃለነ አጽምዓ ማርያም ንግሥት፤ ወጽራህነ ለብዊ መሥዋዕተ ስብሐት፤ እስመ ኀቤኪ ንጼሊ መሐሪት። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። በጽባሕ ወዮም እምድኅረ ሌሊት፤ ትምክሕትነ አንቲ ማርያም ወለተ ዳዊት፤ ቅድሜኪ ንሰግድ በፍርሃት። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ሶበ ላዕሌነ ጥቀ አርዑተ ዓመፃ አክበዱ፤ እለ ፀንሱ ኃጢአተ ወወለዱ፤ ማርያም ኀቤኪ ናንቀዓዱ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ለምንት ቆምኪ እምነ ርኁቅ፤ አርዌ ዘወድቀ አምሳለ መብረቅ፤ እንዘ ይውሕጥ ሕዜበኪ በበሕቅ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እንዘ ንትዌከል ኪያኪ እምነ ሕሊና ወአፍ፤ ውስተ አድባር አግብርትኪ ወርእሰ ፀድፍ፤ እፎኑ ነዓይል ከመ ዖፍ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። አድኅነኒ ሊተ እስመ ኀልቀ ኄር፤ ወውኅደ ሃይማኖት እምገጸ ምድር፤ ማርያም እሙ ለክቡር። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እስከ ማዕዛኑ አነብር ውስተ ልብየ ትካዘ፤ ዓሊውየ ሕገ ወትእዚዘ፤ ማርያም ኩንኒ መናዜዘ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። አፈቅረኪ ድንግል በኵሉ ኃይልየ፤ አንቲ ጸወንየ ወማእምንትየ፤ ውስተ ዕዜንኪ ይባእ ጽራሕየ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እግዙአብሔር ዐቢይ ወአኰቴቱ ብዘኅ፤ በእንቲአኪ ማርያም ንግሥተ ፍትሕ፤ ዲበ ፀርነ ፈንዊ ማየ አይኅ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ተአምረኪ ይስምዑ አሕዚበ ኵሉ ነገድ፤ ሥምረተ አብ ማርያም ወማኅደረ ወልድ፤ ማኅበረነ ዕቀቢ እምብድብድ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ተሣሃልኒ ድንግል ተሣሃልኒ፤ ወእምአበሳየ ማርያም አንጽሕኒ፤ ይእዛኒ ፍጡነ ወዘልፈኒ። (፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እመ ተዜኅረ ኃያል በእከዩ፤ ማርያም ለድኩም ደብረ ምስካዩ፤ ንድኅን ብኪ ወነሐዩ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ሶበ ዕበድነ ኖኃ እንበለ መስፈርት ወዓቅም፤ ሦክነ ኮነ ኅለተ ገዳም፤ ለአጥብዖትነ ንዓ ማርያም። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ማርያም በስምኪ እመ ማሕየዊ፤ ማኅበረነ ዕቀቢ እምፀራዊ፤ ወመሥገርትኪ ያሥግሮ ለነዓዊ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ማርያም ስምዓ ቃለ ጽራኅነ ኵሎ፤ እምዕንባዛ ነፍስነ ጥቀ ከመ ዓውሎ፤ ናሁ አልጸቅነ ለተኃጒሎ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ተሠሃልኒ ድንግል ከመ ኢይኪደኒ ሰብእ፤ ወኢያሥርሐኒ ቀትል በዕለተ ፀብእ። ማርያም ርድዕኒ ለግፉዕ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እግዙአብሔር ይፈኑ (ይፍኑ) ሣህሎ ወጽድቆ፤ ከመ ንግነይ ለኪ ማርያም በኢናፍቆ፤ በመዜሙር ሐዋዜ ወመሰንቆ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ሶበ ጸአለ ስመኪ ቅድመ ማኅበር፤ ፀርኪ ማርያም ሕምዘ አርዌ ምድር፤ ከመ ማይ ይትከዓው በሐሣር። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንግሥተ እሥራኤል አንቲ ገባሪተ ኃይል፤ አፅራረነ አጽድፊ ውስተ ግበ ኃጒል፤ ማርያም እሙ ለልዑል። (፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። አኮኑ ገለዓድ ርስተ ምናሴ አቡኪ፤ ዚቲ ሀገር ምስማከ ርስእኪ፤ ማርያም ቅንዓ ለሕዜብኪ ወኢትግድፊ መርዕተኪ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ሶበ ይድግነኒ ፀር ወይንዕወኒ፤ ተንሥኢ ማርያም ተቀበልኒ፤ ይእዛኒ ፍጡነ ወዘልፈኒ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ማርያም ስምዓ ቃለ ጸሎትነ፤ ወይብጻሕ ቅድሜኪ ገዐረነ፤ ወኢትሚጢ ገጸኪ እምኔነ። (፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ትባርከኪ ነፍስነ በአትሕቶ ርእስ፤ ወይገንያ አዕፅምቲነ ለእመ ንጉሥ፤ ለስመ ዙአኪ ቡሩክ ወቅዱስ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንባርከኪ ድንግል በኵሉ ኃይልነ፤ እስመ ለበስኪ ስብሐተ ወአሚነ፤ ወደመናተ ረሰይኪ አሣዕነ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ለእግዙአብሔር ግነዩ ወጸውዑ ስሞ፤ ከመ ካህናት ዘርእዮሙ ነቢየ ፍጥሞ፤ ዘአልቦ ጽርዓት ወአርምሞ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ዘርዓ አብርሃም ኵሎሙ አግብርቲሁ፤ ወደቂቀ ያዕቆብ ለልዑል ኅሩያኒሁ፤ ለስመ ዙአኪ ድንግል ይሴብሑ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዑ ንስግድ ወንግነይ ላቲ፤ ለማርያም ድንግል ወለተ ማቲ፤ እስመ ተስፋነ ንረክብ እምይእቲ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዑ ንስግድ ቅድመ ሥዕላ፤ ለማርያም ድንግል ርግበ ገሊላ፤ እስመ ወለደት ለነ አምላክ በተድላ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዑ ንስግድ ወንግነይ ለንግሣ፤ አምላክ ኀደረ በውስተ ከርሣ፤ ሠራዬ ኃጢአት ወአበሳ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዑ ንስግድ ቅድመ ሥላሴ፤ ለማርያም ድንግል ወለተ ሙሴ፤ እስመ ወለደት ለነ አምላከ ነጋሤ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ጥቡዕ ልብየ እግዙአ ጥቡዕ ልብየ፤ በፍቅርኪ ማርያም እግዜአትየ፤ ሀገረ ጥቅም ረስዪ በፀድየ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። በከንቱ ፀብኡኒ ልሙዳነ ፀብእ፤ ወአብቀዉ ላዕሌየ አፈ ኃጥእ፤ ማርያም ርድእኒ ለግፉዕ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እለ ይፈድዩኒ ኵሎሙ ህየንተ ሠናይት እኪተ። ይልበሱ ኀሣረ ወመቅሠፍተ። ወብእሲቶሙ ትኩን መበለተ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ከመ ትሚጢ ልበነ እምነገረ ከንቱ ወበክ። ለኪ ማርያም እመ አምላክ። አንሥአ እደዊነ መሥዋዕተ ሠርክ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ለእግዙአብሔር ስቡሕ ንሴብሖ። ወንጸርሕ ፈድፋደ በከልሖ። ለሥዕልኪ ድንግል ንዕምኆ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። አጽምእ ሰማይ ነገረ ዙአየ። ወትስማዕ ምድር ቃለ አፉየ። ማርያም ይእቲ ትውክልትየ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እስመ እሳት ትነድድ እመዓተ አምላክ ወልዳ፤ ወታውዓ ፀረነ በዕለተ ፍዳ። ማርያም ንግሥት ዘይሁዳ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ፀንዐ ልብየ በእግዙአብሔር ግሩም፤ እምቅድመ ይትወለድ እምድንግል ማርያም፤ ጸሎተ ሐና ተሰምዓ በሴሎም። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። አንሰ እቤ በኑኃ መዋዕልየ ኵሉ፤ በእንቲአኪ ማርያም ሥጋ አባሉ፤ ይትመየጠኒ ወልድኪ በሣህሉ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ማርያም በቅድሜኪ ከመ አድገ መረብ ንነቁ። ወንነብብ ከመ ርግብ ወናስቆቁ። ሣህልኪ ይምጻእ እምሥራቁ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ሕይወትነ ወጽአት ወኀለፈት ዓዲ፤ ከመ ዘይተክል ለኃዲር ወኢያጐነዲ፤ ፈላሲ ነኪር ወነጋዲ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ለጻድቃን አኮ ሥርዓተ ንስሐ ዘኮነ፤ ዳእሙ ለኃጥአን እለ ከማነ፤ ማርያም ሥረዪ አበሳነ። (፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እመ ተለዓለ ጥቀ ወለእመ ፈድፈደ ዓብየ። ኢትመጥውኒ ማርያም ለኃጢአትየ። ወኢትዕቀቢ ሊተ እከይየ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ተሰጠምነ ናሁ ውስተ ባሕረ ኀዘን ዕሙቅ። ወወረድነ ታሕተ ከመ መልሕቅ። ለአውጽኦትነ ንዓ እመ ሊቅ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ጸሎትነ ትዕርግ ዘአልቦ ሙስና። በቅድሜኪ ማርያም ወለተ ሐና ወስእለትነ ትትዓደው እምደመና። (፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። በነፍስ የዋህ ወበመንፈስ ትሑት፤ ዘናቄርብ ለኪ ማርያም መሥዋዕተ ስብሐት፤ ተወከፊ ለነ መሐሪት። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እምዘባነ ኪሩብ ዘይሬኢ ከርሠ ቀላያት፤ እስመ እምኔኪ ተወልደ ንጉሠ ስብሐት። ማርያም ስብሕት ወቡርክት። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። መላእክት ወሰብእ ወእንስሳ ምድር፤ አእዋፈ ሰማይ ወዓሣተ ባሕር፤ ይሴብሑኪ ድንግል በማኅበር። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። በአፈ መላእክት ቅድመ፤ ወበአፈ ሰብእ ዳግመ፤ ድንግልናኪ ማርያም ዘረገመ ውጉዘ ይኩን ወኅቱመ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ርጉመ ይኩን ዘይረግመኪ፤ ወቡሩከ ይኩን ዘይባርከኪ፤ ነገራተ ክልኤ ኢይርሳእ ልብኪ።(፫ ጊዛ) ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። እምቅድመ ሰማያት ወምድር ሀልዎትኪ፤ ፀሐይ ወወርኅ ኢቀደሙኪ፤ መላእክተ ሰማይ ይትለአኩኪ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዓ ንዓ ንዓ ድንግል፤ ምስለ ወልድኪ አማኑኤል፤ አምላከ ምሕረት ወሣህል። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዓ ንዓ ንዓ ድንግል፤ ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል፤ መላእክተ ምሕረት ወሣህል። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዓ ንዓ ንዓ ርግብየ፤ ርግብየ ሠናይትየ፤ በቀለመ ወርቅ ጸሐፊ ስምየ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ኢትዜክሪ ብነ ኃጢአተነ፤ ማርያም እሙ ለእግዙእነ፤ በኪዳንኪ ድንግል ተማሕፀነ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ኢትዜክሪ ብነ አበሳነ፤ ማርያም እሙ ለእግዙአነ፤ በኪዳንኪ ድንግል ተማሕፀነ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ኢትዜክሪ ብነ ጌጋየነ፤ ማርያም እሙ ለእግዙአነ፤ በኪዳንኪ ድንግል ተማሕፀነ። ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ ኄር መድኃኔ ዓለም። ማርያም አስምዓ ለኃይልኪ ድምፆ፤ ለፀርነ ዘልፈ ዘየዐቅፆ፤ እስመ አብዜኃ ትዕግልተ ወዓምፆ። (፫ ጊዛ) በእንተ ማርያም ፀዋሪትከ ምሕላነ ስማዕ አምላክነ፤ በእንተ ማርያም ወላዲትከ ምሕላነ ስማዕ አምላክነ፤ በእንተ ማርያም ሐፃኒትከ ምሕላነ ስማዕ አምላክነ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ፤ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ፤ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ነዓ ነዓ ነዓ ጊዮርጊስ፤ እንዘ ትጼአን በፈረስ፤ ወነዓ ፍቁርየ ዘልዳ ንጉሥ። (፫ ጊዛ) ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ናቄርብ ለከ ስብሐተ ወጋዲ፤ ጊዮርጊስ ኮከበ ልዲ፤ ለጥበብ ሕንፃ ማኅፈዲ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ዖርብ ፍልስጥኤማዊ ኮከብ፤ ንእለከ በአብ፤ እምበረከትከ ለኵልነ ሀብ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ኅሩይ ተላዌ ፀሐይ፤ ንስእለከ በአድናይ፤ ከመ ታድኅነነ ነዓ እምብካይ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ዕንቈ ዖገነተ ሰማይ ዐጽቅ፤ ንስእለከ በጽሒቅ፤ ከመ ታንሥአነ ነዓ እምወዱቅ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ዓምድ ፤ በቅብዐ በለሶን (በለሳን) ጽሑድ፤ ንስእለከ በወልድ፤ ከመ ትናዛዖነ ነዓ እምኃዖን ክቡድ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ምዐዛ ፤ ዖገነተ ሰማይ ዓርዛ፤ ንስእለከ በአዘዛ፤ ከመ ትናዛዖነ ነዓ እምኃዖን ወትካዛ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ቡሩክ መዋዓ መስቴማ ድሩክ፤ ናምሕለከ በአምላክ፤ ከመ ተሐውጸነ ነዓ በጽባሕ ወሠርክ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ረባን ዖሀገረ ልዲ ስኂን፤ ንስእለከ በብርሃን፤ ከመ ትናዛዖነ ነዓ እምክቡድ ኃዖን። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ ቅደስ ወልደ ዖሮንቶስ፤ ንስእለከ በክርስቶስ፤ ከመ ትባልሐነ ነዓ እመሪር ተጽናስ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ለቤተ ክርስቲያን ቅድስት ዖኮንከ ርእሳ፤ ጊዮርጊስ ውኩል ከመ አንበሳ፤ ዖዘአየ ሠራዬ ኃጢአት ወአበሳ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ዛርወ አባል አንተ በከተማ ደብር፤ እስእለከ በግዑር፤ ሰደኒ ነዓፍ በፍቅር ኀበ ኢመዊት ሀገር። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ዛርወ አባል አንተ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ፈጻሜ ገድል በዓውደ ሙቃስ፤ ቅረበኒ ነዓ ጊዮርጊስ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ዛርወ አባል አንተ በደብረ ከተማ፤ ንስእለከ በፍማ፤ ተዲደቀኒ እምራማ ወባልሐኒ እምፃማ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ማኅቶት ጽደል ዖጠረጴዙ፤ ፍትወ ገድል ሥነ መዓዙ፤ ጊዮርጊስ ዕንቈ ወሬዙ ቅረበኒ ነዓ ለቤዙ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። በዓውደ ሙቃስ ቆመ ፤ እንዖ ያንጸፈጽፍ ደመ፤ ትዕግሥቶ እስከ ፈጸመ፤ ስምዐ ገድሉ ዕፁብ ለሰሚዕ አደመ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ገድልከ መድምም፤ ወነገርከ ጥዐም፤ ጊዮርጊስ እንቇ ሦም ቅረበኒ ነዓ ለስዑም። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። እስፍንተ እዚኑ ለጊዮርጊስ ፃማሁ፤ እንበለ ፍትሕ ኲነኔሁ፤ እስከ ትውኅዛ ናላሁ በዱብ ንጽሕት አፉሁ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። እስፍንተ መጠነ ዖአመከርዎ፤ ከመ ወርቅ በእሳት ፈተንዎ፤ አኃዛዎ ሰሐብዎ ደብረ ይድራ ወገርዎ (ወረውዎ)።፫ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። በማኅጼ ወጒድብ አዕፅምቲሁ ሰበሩ፤ እስከ ማሰነት ሐመሩ፤ መድምመ ኮነ ነገሩ ወልብየ ነደ በፍቅሩ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። በእንተ ሥጋሁ ወደሙ ለወልደ አሐደ መምለኬ፤ ጊዮርጊስ ወርቀ ሕንደኬ፤ ቅረበኒ ነዓ ለቡራኬ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ደቀ ትንሣኤ ጊዮርጊስ ዖአፈድፈድከ ስባሔ፤ ስምዐ ገድልከ በጽሐ ውስተ ኲለሄ፤ ሰላመከ ንንሣእ በርኅራኄ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ እብለከ በተአምኖ፤ ኢትመንነኒ መንኖ፤ ቅረበኒ ነዓ ለአድኅኖ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ እብለከ በጽዋዓ፤ ሰማዕተ አብ በ቉ዓ፤ ኩነኒ ሊተ ረዲኤ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ እብለከ በስባሔ፤ ገብርከ እጸርሕ በኲለሄ፤ ኲነኒ ሊተ ባላሔ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ እብለከ በሰብሖ፤ ገብርከ እጸርሕ በከልሖ፤ ቅረበኒ ነዓ ለባልሖ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ እብለከ በተወክሎ፤ ዛክረ ውዲሴከ በዓልዕሎ፤ ቅረበኒ ነዓ ለተሣህሎ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። እምብሩር ወወርቅ ይትበደር ሞገሱ፤ ለጊዮርጊስ ቅደሱ፤ በዱበ ፀዓዲ ፈረሱ ለረዱኦትነ ይምጻእ ወያንሶሱ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ አንተ ኮከበ ልዲ፤ ፍቅርከ ለልብየ ዖአንደዲ፤ ለስእለትየ ኢታውህዲ (ጸሐፋ) ወትረ በሰሌዲ። ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ። ጊዮርጊስ አንተ ፍቁርየ፤ ሰማዕተ አብ ወአቡየ፤ በጺሐከ ኀቤየ (ዛየ)፤ አናሕሲ ሊተ ጌጋየ። ተክለ ሃይማኖት ሰአል ለነ ተክለ ሃይማኖት ፤ ሰአል ለነ ተክለ ሃይማኖት። አስተምሕር ለነ ተክለ ሃይማኖት፤ በእንተ ክቡር አቡነ ተክለ ሃይማኖት ማኅቶት፤ እምኢትዮጵያ ሰዳድ ጽልመት ፤ እግዙአ መናፍስት ኅብአነ እምገጸ ሞት። (፫ ጊዚ) ሰአል ለነ ተክለ ሃይማኖት ፤ ሰአል ለነ ተክለ ሃይማኖት። አስተምሕር ለነ ተክለ ሃይማኖት፤ መነነ መነነ ተክለ ሃይማኖት መነነ፤ አሠረ እግዘኡ እስከ ዳገነ፤ አባ አቡነ መምሕርነ። ኤዎስጣቴዎስ ሰአል ለነ ኤዎስጣቴዎስ ፤ ሰአል ለነ ኤዎስጣቴዎስ፤ አስተምሕር ለነ ኤዎስጣቴዎስ። በእንተ ክቡር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ረባን፤ እማአርመንያ ሰዲዳ ሰይጣን፤ እግዘአ መናፍስት ኅብአነ እምገጸ ኃዖን። ሳሙኤል ሰአል ለነ ሳሙኤል፤ ሰአል ለነ ሳሙኤል፤ አስተምሕር ለነ ሳሙኤል። በእንተ ጸሎቱ ቅድስት ለሳሙኤል አቡነ፤ ክርስቶስ መድኃኒነ፤ ምሕላነ ስማዕ ፍጡነ። (፫ ጊዚ) ገብረ ሕይወት ሰአል ለነ ገብረ ሕይወት፤ሰአል ለነ ገብረ ሕይወት፤ አስተምሕር ለነ ገብረ ሕይወት። በእንተ ክቡር አቡነ ገብረ መንፈስ ቅደስ ጻድቅ፤ ሠረገላሁ ዖመብረቅ፤ ከመ ታንሥአነ ነዓ እምወዱቅ። መላእክት ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል፤ቅድመ መንበሩ ለልዐል። ነዓ ነዓ ነዓ ሚካኤል፤ ሰአሌ ምሕረት ወመተንብል ከመ ለውሉደ ሰብእ ትቤዘ በምሕረት ወሣህል።(፫ ጊዚ) ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል፤ቅድመ መንበሩ ለልዐል። እምልማደ ሣህልከ ለነ ግበር ሣህለ፤ ሚካኤል ነደ ወነበልባለ፤ ለአናንያ ወአዙርያ ወሚሳኤል ዖአውረድከ ጠለ። ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል፤ቅድመ መንበሩ ለልዐል። በዕለተ ምንዲቤነ ቁም ሚካኤል ኬንያ፤ ከመ ቆምከ አንተ ለአፎምያ፤ አመ አደንገፃ መስቴማ በመፍርህ አርአያ። ሰአል ለነ ገብርኤል ሰአል ለነ ገብርኤል፤ ቅድመ መንበሩ ለልዐል። ገብርኤል አቈርር ኵሎ መዓተ፤ ለደቂቅ ሠለስቱ ራብዕሙ አንተ፤ ከመ በባቢሎን ቅድመ ዖአቋረርከ እሳተ። (፫ ጊዚ) ሰአል ለነ ሩፋኤል ፤ ሰአል ለነ ረፋኤል ፤ቅድመ መንበሩ ለልዐል። ሩፋኤል አፍጥን ተራድኦተ፤ እንዖ ንቀንት በኃይል ዖእሳት መጥባሕተ፤ ከመ ለሣራ ወለጦብያ ወለጦቢት ሕይወቶሙ አንተ ሰአሉ ለነ መላእክት፤ ሰአሉ ለነ መላእክት፤ ቅድመ መንበሩ ለጸባዕት። ነገደ መላእክት ፺ወ፱ቱ፤ በእንተ ጽፍዓቱ ለቃል ወኵርአቱ፤ ምሕላነ አዕርጉ ለለዕለቱ። ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኦ አብ በእንተ ክርስቶስ ርድአነ፤ ክርስቶስ በአቡከ ኄር ተማኅፀነ፤ መንፈሰ አብ ወወልድ ናዛዖነ። ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ፤ ክርስቶስ በአቡከ ኄር ተማኅፀነ፤ ወስማዕ ለሕዛብከ ጽራሕነ። ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ቅንት ሰይፈከ ቅንት ሰይፈከ፤ ኃያል ውስተ ሐቊከ፤ ከመ ትርድአነ ክርስቶስ በእንተ ስምከ። ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በዛ ሥጋከ ወበዛ ደምከ፤ ተማኅፀነ እሊአከ፤ ምሕላነ ስማዕ በዕዛንከ። በእንተ ጊዮርጊስ ፍቁርከ ምሕላነ ስማዕ አምላክነ፤ በእንተ ጊዮርጊስ ሰማዕትከ ምሕላነ አጽምእበእዛነከ፤ በንተ ጊዮርጊስ ፈጻሜ ገድልከ ምሕላነ ባርክ በእዳከ።

ምንጭ / Source: mytewahdo.org

← ጸሎተ ነግህ