ሰዓታት
ይህንንም ሊመለከቱ ይችላሉ: ጸሎተ ነግህ
ማውጫ
ሰዳዴሆሙ ለአጋንንት ስድዶሙ እግዚኦ ለአጋንንት
እምየማንነ ወአምጸጋምነ ወእምዛቲ መካንነ ይርኃቁ እምኔነ
ለእለ ይጸብዕዋ ለነፍስነ፡፡
አቤቱ አጋንንትን የምታሳድዳቸው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ከግራ
ከቀኛችን ከዚችም ቦታችን ከኛም ይርቁ ዘንድ ሰውነታችንን የሚዋጓት
አጋንንትን እሳዳቸው፡፡
ከመዝ መሀሩነ ሐዋርያት በሲኖዶሶሙ፡፡
ሐዋርያትም (በጉባኤ) በመጽሐፉቸው እንዲህ አስተምረውናል፡፡
ቀሳውስት ጽፉቀ እንዘ ይጼልዩ በዛቲ ተንሢአከ ተሐፂበከ
በማይ ጸሊ
በዚች ሰዓት ቀሳውሰት ባንድነት ሲጸልዩ በመንፈቀ ሌሊት ተነሥተህ
በውሃ ታጥበህ ጸልይ፡፡
ወእመሰ ብእሲትከ መሃይምንት ፪ክሙ ጸልዩ
ሚስትህም በወንጌል ደመነች ብትሆን ሁለታችሁም ጸልዩ፡፡
ወንፉህ ውስተ እደዊከ ወተሐፈብ፡ በምራቅ፡ ዘይወ ጽእ፡
እምእፉከ፡፡
በእጆችህም እፍ ብለህ ከአፍህ በሚወጣ ምራቅ ታጠብ፡፡
ወትከውን ንጹሐ፡ እምር እስከ እስከ እገሪከ፡፡
ከራስህ እስከ እግርህ ድረስ ንጹሕ ትሆናለህ፡፡
ዝውእቱ አምኃ መንፈስ ቅዱስ፡፡
ይኸውም የመንፈስ ቅዱስ እጅ መንሻ ነው፡፡ /ብለው አስተምረውናል፡፡
በዛቲ ሰዓት ኲሉ ፍጥረት ይፃምዉ ለሰብሖቱ ለእግዚአብሔር፡፡
በዚችም፡ ሰዓት፡ ፍጥረት፡ ሁሉ፡ እግዚአብሔርን፡ ለማመስገን፡ ይተጋሉ፡፡
ወከዋክብት አትክልት ዕፅ ወማያት ይቀውሙ ሰዓተ፡፡
በዚችም፡ ሰዓት፡ ከዋክብት፡ ዕፀዋት፡ ውሆችም፡ ጸጥ፡ ብለው፡ ይቆማሉ፡፡
ወኲሎሙ ሠራዊተ መላ እክት ይትቀነዩ ዘንተ ሰዓተ ምስለ
ነፍሳተ ጻድቃን እንዘ ይሴብሑ፡ ወይዜምሩ፡ ለእግዚአብሔር፡
ሃሌ ሉያ ሃሌ፡ ሉያ፡ ሃሌ፡ ሉያ፡፡
በዚችም፡ ሰዓት፡ የመላእክት፡ ሠራዊት፡ (ወገን) ፡ ሁሉ
ከጻድቃን ነፍሳት ጋራ ቅድመ፡ ዓለም ፡ የነ በርክ ህለምን
አሳልፈህ የምትኖር ብለው፡ እያመሰገኑ ለእግዚአብሔር
ይገዛሉ፡
ስምዕዎሙ፡ ለሐዋርያት፡ ቃሎሙ፡፡
እንዲህ ብለው ያስተማሩትን የሐዋርያትን ቃል ስሙ፡፡
ሃሌ፡ ሃሌ፡ ሃሌ፡ ሉያ ሃሌ፡ ሃሌ፡ ሉያ፡ አአትብ፡፡ ወእትነሣእ፡
በስመ ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡፡
ቅድመ ዓለም በነበረ ዓለምን አሳልፎ በሚኖር በአብ በወልድ
በመንፈስ ቅዱስም ስም ተነሥቼ አማትባለሁ፡፡
፫ተ ፡ አስማተ፡ ነሢእየ፡ እትመረጐዝ፡፡
የሦስቱን ስም ይዤ እመረኰዛለሁ፡፡
እመኒ፡ ወደቁ፡ አትነሣእ፡፡
ብወድቅም እነሣለሁ፡፡
ወእመኒ ሖርኩ፡ ወስተ፡ ጽልመት ፡ እግዚኦብሔር፡ ያበርህ፡ ሊተ፡፡
ወደ ጨለማም ብሄድ እግዚአብሔር ያበራልኛል፡፡
በእግዚአብሔር፡ ተወከልኩ፡፡
በእግዚአብሔር አምኛለሁና
ይትባርክ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ እስራኤል ዘገብረ፡ ዓቢየ፡ ወመንክረ፡ ባሕቲቱ፡፡
ብቻውን ታላላቁን ተአምራት ያደረገ የእስራኤል (ፈጣሪ) እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፡፡
ወይትባረክ፡ ስመ ስብሓቲሁ ቅዱስ፡፡
የከበረ የጌትነቱም ስም ይክበር ይመስገን፡፡
ወይምላዕ ስብሓቲሁ፡ ኲሎ፡ ምድረ፡ ለይኩን፡ ለይኩን፡፡
ጌትነቱም በዓለሙ፡ ሁሉ፡ የመላ፡ ይሁን፡ ይኸውም፡ ይሁን ፡ ይደረግ፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር፡ ጸባዖት፡ ፈጹም፡
ምሉዕ ፡ ሰማያተ ፡ ወምድረ፡፡ ቅድሳት፡ ስብሓቲከ፡፡
ጽኑዕ፡ ክቡር ፡ ልዩ፡ ፍጹም፡ አቸናፊ እግዚአብሔር ፡ የጌትነትህ ፡
ምስጋና፡፡ በሰማይ፡ በምድር፡ የመላ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ዘእምቅድመ፡ ዓለም፡
ሀሎ፡ ወይሄሉ ፡ እስከ፡ ለዓለም፡፡
ቅድመ ፡ ዓለም ፡ የነበረ፡ ዓለምን፡ አሳልፎ፡ የሚኖር፡ እግዚአብሔር
ጽኑዕ ፡ ነው፡ ክቡር ፡ ነው ልዩ ፡ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ፡ ዘይሴባሕ፡
እምትጉሃን ፡ ወይትቄደስ፡ እምቅዱሳን፡፡
ክቡራን፡ ትጉሃን ፡ የሆኑ፡ የመላእክት ፡ የሚያመሰግኑት፡
እግዚአብሔር ፡ ጽኑዕ ፡ ነው፡ ክቡር፡ ነው ፡ ልዩ ፡ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ እግዚአበሔር ፡ ዘይፈርህዎ፡ ኪሩቤል፡
ወእምግርማሁ ይርዕዱ፡ ሱራፌል፡፡
ኪሩቤል፡ የሚፈሩት ፡ ከግርማውም፡ የተነሣ፡ ሱራፌል፡ የሚርዱ፡
የሚንቀጠቀጡለት ፡ እግዚአብሔር ፡ ጽኑዕ፡ ነው፡፡ ክቡር ፡ ነው፡ ልዩ ፡ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር፡ ዘይመይጦ ፡
ለመብረቅ፡ ወያጸንዖ፡ ለነጐድጓድ፡፡
መብረቅን፡ ከቊጣ፡ የሚመልሰው፡ ነጐድጓድን፡ ጸጥ የሚያደርገው፡
እግዚአብሔር፡ ጽኑዕ ፡ ነው፡ ክቡር፡ ነው፡ ልዩ ፡ ነው፡፡
ቅዱስ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር፡ ዘይክዕዎ፡ ለጽልመት፡
ፍና፡ ሠርክ፡ ወይመይጦ ለብርሃን ፡ መንገለ፡ መሰዕ፡፡
በሠርክ ፡ ጊዜ ፡ ጨለማን፡ የሚያፈሰው፡ (የሚያመጣው) ብርሃንን፡ ወደመስዕ፡
የሚመልሰው፡ እግዚአብሔር፡ ጽኑዕ ነው፡፡ ክቡር ፡ ነው፡፡ ልዩ ፡ ነው፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ፡ ዘአኰነኖ፡ መዓልተ፡
ለፀሐይ ፡ ከመ፡ ያብርህ፡ ለነ፡ ውስተ፡ ጠፈረ፡ ሰማይ፡
በጠፈር፡ ሁኖ፡ ያበራልን፡ ዘንድ፡ ፀሐይን፡ በመዓልት፡ ያሠለጠነው፡
ያስገዛው፡ እግዚአብሔር፡ ጽኑዕ፡ ነው፡ ክቡር ነው፡ ልዩ ፡ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ዝአኰነኖሙ፡ ለወርህ፡
ወለከዋክብት፡ ከመይሰልጡ፡ ግብሮሙ፡ በሌሊት፡
ጨረቃ ፡ ክዋክብትንም ሥራቸውን በሌሊት ይፈጽሙ ዘንድ ያሠለጠናቸው
እግዚአብሔር ጽኑዕ ነው ክቡር ነው ልዩ ነው፡፡ የሚያገለግሉት
ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ዘይሬስዩሙ፡
ለመላእክቲሁ፡ መንፈሰ ፡ ወለ እለ፡ ይትለአክዎ፡ ነደ፡ እሳት፡፡
መላእክትንም ከእሳት ከነፋስ የፈጠራቸው እግዚአብሔር ጽኑዕ ነው፡፡
ክቡር ነው ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ፡ ዘረበቦ፡ ለሰማይ፡
ከመ፡ ሐይመት፡ ወአጽንዓ፡ ለምድር ፡ ዲበ፡ ማይ፡፡
ሰማይን እንደድንኳን የዘረጋው ምድርንም በውሃ ላይ ያጸናት
እግዚአብሔር ጽኑዕ ነው፡፡ ክቡር ነው ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ፡ ዘገብሮ፡ ለአዳም፡
በዘዚአሁ ፡ አርአያ ፡ ወአምሳል፡፡
አዳምን በሱ አምሳል የፈጠረ፡ እግዚአብሔር ጽኑዕ ነው ክቡር
ነው ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር፡ ዘምስለ ፡ ኖኀ ኪዳነ፡ ዘዓቀመ፡፡
ከኖኅ ጋራ መሐላውን ያጸና እግዚአብሔር ጽኑዕ ነው ክቡር ነው
ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ፡ ዘሠርዐ ፡ ለአብርሃም ፡
ወመሐለ፡ ለይስሐቅ፡ ወዓቀመ፡ ስምዐ፡ ለያዕቆብ፡፡
ለያዕቆብ የመሰከረ ለይስሐቅ የማለ ለአብርሃም ሕግን የሠራ
እግዚአብሐር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘምስለ ፡ ዮሴፍ፡
ተሰይጠ ፡ ከመ ፡ ይኩን ፡ ሲሳየ ለሕዝብ፡፡
ለወገኖቹ ምግብ ይሆን ዘንድ ወገኖቹን ይመግብ ዘንድ እንደ ዮሴፍ፡
በዮሴፍ አምሳል የተሸጠ እግዚአብሐር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር፡ ዘወሀበ፡ ሕገ ለሙሴ፡፡
ለሙሴ ሕግን የሰጠ እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ፡ ዘቀደሰ ፡ ክህነቶ፡ ለአሮን
የአሮንን ክህነት ያከበረ እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ዘቀብዖ፡ ለዳዊት ፡
ቅብዓ፡ ትንቢት፡ ወመንግሥት፡፡
ሀብተ ትንቢት ሀብተ መንግሥት የሚሆን ቅብዕን ቀብቶ ዳዊትን
ያነገሠ እግዚአበሔር ጽኑዕ፡ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ዘበነቢያት፡ አስተንፈስ፡
ከመያስምዕ፡ ቃሎ፡ ለሕዝብ፡፡
ለወገኖቹ ቃሉን ያሰማ ዘንድ በነቢያት ፡ አድሮ ፡ ያናገረ ፡
እግዚአብሔር ፡ ጽኑዕ፡ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ቅዱስ ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚአብሔር ፡ ዘይሴብሕዎ፡
መላእክት፡ ወየ አኲትዎ፡ ሥልጣናት፡
መላእክት፡ የሚያመሰግኑት ሥልጣናት የሚያገለግሉት፡ እግዚአብሔር
ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ግነዩ ለእግዚአብሔር ፡ ወጸውዑ፡ ስሞ፡ ሃሌ ሉያ
ወንግርዎሙ፡ ለአሕዛብ ፡ ምግባሮ
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ለእግዚአብሔር እየተገዛችሁ
ስሙን ጥሩ (አመስግኑ) ለአሕዛብም ሥራውን ንገሯቸው፡፡
ግነዩ ፡ ለእግዚአብሔር፡ እስመ፡ ኄር፡ ሃሌ ሉያ እስመ፡ ለዓለም ፡ ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ተገዙ፡፡
ቸር ነውና ቸርነቱ ለዘለዓለም ስለሆነ፡፡
ንግሩ፡ ቤተ፡ እስራኤል ፡ ከመ፡ ኄር ፡ ናሌ ፡ ሉያ፡ ከመ፡ ለዓለም ፡ ምህረቱ፡፡
የእስራኤል ወገኖች ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር
እግዚአብሔር ቸር ነውና ቸርነቱ ለዘለዓለም እንደሆነ ንገሩ፡፡
ንግሩ ፡ ቤተ አሮን፡ ከመ፡ ኄር ሃሌ ሉያ፡፡ ከመ ለዓለም ምሕረቱ፡፡
የአሮን ወገኖች፡ ቅድመ ዓለም የነበረ፡ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር እግዚኦብሔር
ቸር ነውና ቸርነቱ ለዘላለም እንደሆነ ንገሩ፡
ንግሩ ኲልክሙ ፡ እለ ትፈርህዎ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ከመ ፡ ኄር፡ ሃሌ ሉያ ከመ ለዓለም ምሕረቱ፡
እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሁላችሁም ቅድመ ፡ ዓለም የነበረ ዓለምን
አሳልፎ የሚኖር ጌታ ቸር ነውና ቸርነቱ ለዘላለም እንደሆነ ንገሩ
ግነዩ ለእግዚአብሔር ለመኰንነ ጽድቅ ሃሌ ሉያ እስመ ለዓለም ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር እውነት ለሚፈርድ
ለእግዚአብሐር ተገዙ ይቅርታው ለዘላለም ነውና፡፡
ግነዩ ለእግዚአብሔር ለንጉሠ ፡ ርትዕ ሃሌ ሉያ ፡ እስመ፡ ለዓለም ፡ ምሕረቱ፡፡
ቅድመነ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ለእዉነተኛ ንጉሥ
ተገዙ ይቅርታው ለዘላለም ነውና፡፡
ግነዩ ለእግዚአብሔር፡ ለአኃዜ ፡ ዓለም ፡ ሃሌ ፡ ሉያ ፡ እስመ፡ ለዓለም ፡ ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ዓለምን ጨብጦ ለያዘ
ለእግዚአበሔር ተገዙ ይቅርታው ለዘላለም ነውና፡፡
ግነዩ ለእግዚአብሔር ለብርሃነ ቅዱሳን ሃሌ ሉያ እስመ ዓለም ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ለቅዱሳን ብርሃን
ለሚሆን ለእግዚአብሔር ተገዙ ቸርነቱ ለዘላለም ነውና፡፡
ግነዩ ለእግዚአብሔር ለአክሊለ ንጹሐን ሃሌ ሉያ፡ እስመ፡ ለዓለም ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር የንጹሐን ክብራቸው ዘውዳቸው
ለሚሆን እግዚአብሐር ተገዙ፡፡ ቸር፡ ነውና ፡ ቸርነቱ ለዘለዓለም ስለሆነ፡፡
ግነዩ ለእግዚአብሔር ለዓርክ ፡ ብፁዓን ፡ ሃሌ ሉያ፡ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ለደጋጎቹ ወዳጅ
ለእግዚአብሐር ተገዙ ይቅርታው ለዘላለም ነውና፡
ግነዩ ለአምላክ አማልክት ሃሌ ሉያ እስመ ለዓለም ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ለአማልክት ፈጣሪ
ለእግዚአብሐር ተገዙ ይቅርታው ለዘላለም ነውና፡፡
ግነዩ ለእግዚአ አጋዕዝት ሃሌ ሉያ እስመ ለዓለም ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ጌቶቹን ለሚገዛ
ለእግዚአብሔር ተገዙ ይቅርታው ለዘላለም ነውና፡፡
ግነዩ ለአምላክ ሰማይ ሃሌ ሉያ እስመ ለዓለም ምሕረቱ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ሰማይን ለፈጠረ
ለእግዚአብሔር ተገዙ ይቅርታው ለዘላለም ነውና፡፡
ምሕረተከ እሴብሕ እግዚኦ ለዓለም ሃሌ ሉያ እጊዚ ለከ እግዚኦ ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር አቤቱ ቸርነትህን
ለዘላለሙ እናገራለሁ አቤቱ ላንተም እገዛለሁ፡፡
ምሕረተ ወፍትሐ አሐሊ ለከ ሃሌ ሉያ እገኒ ለከ እግዚኦ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር ስላፊረግህልኝ
ፍርድና ቸርነት አመሰግንሃለሁ አበቱ ላንተም እገዛለሁ፡፡
ምሕረትከ ወጽድቅከ ዘልፈ ይርከባኒ ሃሌ ሉያ እገኒ ለከ እግዚኦ
ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር ይቅርታህ ቸርነትህ
ዘወትር ያግኙኝ ይደረጉልኝ አቤቱ ላንተም እግዛለሁ፡፡
እስመ መሐሪ አንተ እግዚኦ ወመስተሣህል ሃሌ ሉያ እገኒ ለከ እግዚኦ
ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር አቤቱ አንተ ቸር
ይቅር ባይ ነህና ላንተ እገዛለሁ፡፡
ርኁቀ መዓተ ወብዙኃ ምሕረት ወጻድቅ ሃሌ ሉያ እገኒ ለከ እግዚኦ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበርህ፡ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር መዓተህ የራቀ
ይቅርታህ የበዛ እውነተኛ ነህና አቤቱ ላንተ እገዛለሁ፡፡
እገኒ ለከ እግዚኦ በኲሉ ልብየ ሃሌ ሉያ ወእነግር ኲሎ ስብሓቲከ ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር አቤቱ በፍጹም ልቡ
ናዬ ላንተ እገዛለሁ ምስጋናህንም ሁሉ እናገራለሁ፡፡
እገኒ ለከ እግዚኦ በኲሉ ልብየ አምላኪየ ሃሌ ሉያ እስመ ለማዕከኒ ኲሎ ቃለ አፉየ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር ፈጣሪዬ ልመናዬን
ሁሉ ሰምተኸኛልና አቤቱ በፍጹም ልቡናዬ ላንተ እገዛለሁ፡፡
እገኒ ለከ እግዚኦ እገኒ ለከ ሃሌ ሉያ እገኒ ለከ ወእጼውዕ ስመከ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር አቤቱ ፈጽሜ ላንተ
እገዛለሁ ስምህንም እጠራለሁ፡፡
እገኒ በአፉየ ለእግዚአብሔር ፈድፉደ ሃሌ ሉያ ወእሴብሖ
በውስተ ሕዝብ ክቡድ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር እግዚአብሔርን ባንደበቴ
እለምናለሁ በብዙ ሕዝብ መካከልም አመሰግነዋለሁ፡፡
ስብሓተ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሃሌ ሉያ በኲሉ ጊዜ
ወበኲሉ ሰዓት ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበሩ ዓለምን አሳልፈው ለሚኖሩ ለአብ ለወልድ
ለመንፈስ ቅዱስ በየጊዜው በየሰዓቱ ምስጋና ይገባቸዋል።
ስብሓት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሃሌ ሉያ በኲሉ አዝማን
በወኲሉ ዓመታት፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበሩ ዓለምን አሳልፈው ለሚኖሩ ለአብ ለወልድ
ለመንፈስ ቅዱስ በያመቱ በየዘመኑ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል።
ስብሓት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሃሌ ሉያ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበሩ ዓለምን አሳልፈው ለሚኖሩ ለአብ
ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ በከበረች በቤተ ክርስቲያን ምስጋና ይገባቸዋል።
ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ለት ውልደ ትውልድ ሎቱ ይደሉ ሰጊድ፡፡
ቅድመ ዓለም ለነበረ ዓለምን አሳልፎ ለሚኖር ለሱ በዚህ
ዓለም በሚመጣውም ዓለም በልጅ ልጅም ስግደት ይገባዋል፡፡
እዌድሰኪ ኦ ድንግል ምልዕተ ውዳሴ መጠነ ይክል አፉየ አስተበፅዕ ዕበየኪ፡፡
ክብር ምስጋናን የተመላሽ ድንግል ሆይ አንደበቴ የሚችለውን ያህል
አንቺን እያመሰገንሁ ገናንነትሽን አደንቃለሁ፡፡
ልሳነ ኪሩቤል ኢይክል አብጽሖ ውዳሴኪ ወአፈ ሱራፌል
ኢይፌጽም ነጊረ ዕበየኪ ማርያም፡፡
እመቤታችን ሆይ የኪሩቤል እንደበት ምስጋናሽን ማድረስ
አይቻለውም የሱራፌልም አንደበት ገናንነትሽን ተናግሮ አይፈጽመውም፡፡
ትትሌዓሊ እምአድባር፡ ወእምአርእስተ አውግር ነዋኅት፡፡
ከታላላቆቹ ተራሮች ማለት ከደጋጎቹ አባቶችሽ ትበልጫለሽ
ናዓብየኪ ኦ ቡርክት ማኀፈደ መለኮት ማርያም
የመለከት ማደሪያው ክብርት እመቤታችን ሆይ እናከብርሻለን እናገንሻለን፡፡
ዕበተ ክርሥኪ ሰፍሐ እምርኀበ ሰማይ ወፀዳልኪ አብርሀ እምብርሃን ፀሐይ፡፡
የማኀፀንሽ ጽበት ከሰማይ ስፋት ይልቅ የበዛ ነው ብሩህነትሽም
ከፀሐይ ብርሃን ይልቅ የበለጠ ነው፡፡
እስከሬነ ወርቅ ጽሩይ መዝገበ ባሕርይ ቡርክት አንቲ ማርያም፡፡
ክብርት እመቤታችን የጠራ የወርቅ ሳጥን የዕንቊ ማኖሪያ አንቺ ነሽ፡፡
ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ
በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡
በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ
የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ፡፡
ሠርፀ መንግሥት ዘምሥርወ ዕሤይ ወጽጌ ንጽሕት
ዘእምጒንደ ዳዊት ወብኪ ይትሜዓዙ ኲሎሙ ቅዱሳን ፡፡
ከዕሤይ ሥር የተገኘሽ የመንግሥት ቡቃያ ከዳዊት ግንድ
የተገኘሽ ቅዱሳን የሚቀቡሽ /የሚከብሩብሽ ንጽሕት አበባ አንቺ ነሽ፡፡
ንሰግድ ለኪ ኦ ንግ ሥት ወናንቀዓዱ ኀበ ወልድኪ አኃዜ
ዓለም ስፍኪ እዴኪ ወባርኪ ላዕሌነ ለለ አሐዱ አሐዱ ለአግብርትኪ፡፡
ንግሥት ሆይ ላንቺ እንሰግዳለን ዓለሙን ጨብጦ
ወደያዘ ልጅሽም እንለምናለንና እያንዳንዳችን እኛ
አገልጋዮችሽን እጅሽን ዘርግተሽ በርኪን፡፡
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፲ተ ወ፪ተ ጊዜ
አሥራ ሁለት ጊዜ አቤቱ ክርስቶስ ይቅር በለን አንበል
ይ.ካ. ወካዕበ ናስተበቍዖ ለዘኵሎ ይእኅዝ
እግዚአብሔር አብ ለእግዚእ ወመድኃኒነ
ኢየሱስ ክርስቶስ በእንተ ዱያን አኃዊነ ከመ
ኵሎ ደዌ ወኵሎ ሕማመ ያሰስል እምኔሆሙ
መንፈሰ ደዌ ሥዒሮ ህይወተ የሀቦሙ
ዘለኵሉ ፈውስ ሥልጣን ቦቱ እግዚአብሔር
አምላክነ።
ይ.ዲ. ጸልዩ በእንተ ዱያን
ይካ. እግዚአብሔር ዘኵሎ ትእኅዝ ንስእለከ ወናስተበቍዓከ
ለዱያን አኃው ሕይወተ ሎሙ ጸጉ መንፈሰ ደዌ ሥዓር ኵሎ
ደዌ ወኵሎ ሕማመ እምላዕሌሆሙ አኅልፍ ፍጡነ ይርከበነ
ሣህልከ እግዚኦ።
ይ.ዲ. ንበል ኵልነ
ይ.ሕ. እግዚኦ ተሣሃለነ
ይ.ካ. መፈውሰ ነፍስ ወመፈውሰ ሥጋ ሐዋጺሁ አንተ ለኵሉ
ዘሥጋ ወለእለ እምኀበ መናፍስት ርኵሣን ይጼኅሩ አግዕዝ
ለኵላ ነፍስ ምንድብት ወጥውቅት ሀብ ሣኅተ ወሀብ ዕረፍተ
ኵሎ ደዌ ስድድ እምዝንቱ ቤት ወእምዕለ ይጼውዑ ቅዱሰ
ወቡሩክ ስመከ ወለለኁልቈ ነፍሳቲነ እንከ ደዌ ፈዊሰከ
ፍጹመ መድኃኒተ ጸጉ።
ይ.ካ. ወካዕበ ናስተበቍዕ ዘኵሎ ይእኅዝ
እግዚአብሔር አብ ለእግዚእ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ በእንተ እለ ይነግዱ አኃዊነ ወበእንተሂ እለ
ሀለዉ ይንግዱ እመሂ በባሕር ወእመሂ በፍኖት
ወእመሂ በቀላያት በዘኮነ መንገደ ይገብሩ ከመ ኵሎ
ያብፅሕ ውስተ መርሶ መድኅን ዘኵሎ ይእኅዝ
እግዚአብሔር አምላክነ።
ይ.ዲ. ጸልዩ በእንተ እለ ይነግዱ
ይ.ሕ. አቡነ ዘበሰማያት
ይካ. እግዚአብሔር ዘኵሎ ትእኅዝ ንስእለከ
ወናስተበቍዓከ ለዕለ ነገዱ አኃዊነ ወበእንተሂ እለ
ሀለዉ ይንግዱ ለነጊድ አርትዕ ኅቡረ ምስሌሆሙ
ከዊነከ ፍቅድ ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ።
ይ.ዲ. ንበል ኵልነ
ይ.ሕ. እግዚኦ ተሣሃለነ
ይ.ካ. አብጽሖሙ ውስተ ዘመድ ኅን መርሶ አውፊ
ለሰብኦሙ በፍስሓ ወበኀሤት እንዘ ይትፌሥሑ
ወያስተፌሥሑ ።
ይ.ካ. ወካዕበ ናስተበቍዕ ዘኵሎ ይእኅዝ
እግዚአብሔር አብ ለእግዚእ ወመድኃኒነ
ኢየሱስ ክርስቶስ በእንተ ዝናማት ከመ
ዝናሞ ይፈኑ ውስተ ኀብ ዘይትፈቀድ መካን
ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር አምላክነ።
ይ.ዲ. ጸልዩ በእንተ ዝማናት
ይ.ሕ አቡነ ዘበሰማያት
ይካ. እግዚአብሔር ዘኵሎ ትእኅዝ ንስእለከ
ወናስተበቍዓከ ዝናማቲከ ፈኑ ውስተ ኀበ
ይትፈቀድ መካናስተፍሥሕ ገጻ ለምድር ወአርዊ
ትለሚሃ አብጽሕ ለዘርዕ ወለማእረር ዘእምኀበ
ኂሩትከ ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ።
ይ.ዲ. ንበል ኵልነ
ይ.ሕ. እግዚኦ ተሣሃለነ
ይ.ካ. በእንተ ነዳያን ሕዝብከ ወበእንተ ኵሎሙ እለ
ይሴፈዉከ ግበር ምስሌነ በከመ ምሕረትከ ወሴሲ
ልበነበ በመለኮተ ትምህርት ወአልብዎ ዘእምኀቤከ
በ፩ዱ ወልድከ ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ
መንፈስ ስብሐት ወእኂዝ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓም
አሜን ።
ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ አምላከ
ነዳያን ወተስፋ ቅቡፃን ንሕነ ኀቤከ ተማኀፀነ
ሁሉ የሚቻልህ የሚሳንህ የሌለ የድኖች
ፈጣሪ ተስፋ ላጡት ተስፋ የምትሆን አንተን
እኛ አንተን እንማጠናለን
ተዘከር እግዚኦ ኪዳነ አግብርቲከ ቅዱሳን ኪዳነ አብርሃም
ይስሐቅ ወያዕቆብ ምእመናኒኮ ዘአሰፈውኮሙ ተስፋ ጽድቅ
ወሕይወት ወመሐልከ ሎሙ በርእስከ፡፡
አቤቱ ክቡራን ለሚሆኑ ላገልጋዮችህ የማልከውን መሐላ አስብ፡፡ ይኸውም
በራስህ የማልክላቸው የሕይወትና የጽድቅ ተስፋን የነገርክቸው ለወዳጆችህ
ለአብርሃም ለይስሐቅ ለያዕቆብ የማልከው መሐላ ነው፡፡
ተዘከር እግዚኦ ቅንዓተ ሙሴ ገብርከ ዘተቃወመ በግብዕ
በመንክራቲከ ወረከበ ሞገስ በቅድመ ገጽከ ወተመጠወ ሕገ እምእደዊከ፡፡
በፊትህ ባለሟልነትን አግኝቶ ለእጆችህ ሕግን የተቀበለ በተአምራትህ
ግብጻውያንን የተከራከረ አገልጋይህ ሙሴ ለአምልኮትህ የቀናውን መቀናት አቤቱ አስብ፡፡
ተዘከር እግዚኦ ጽድቆ ለዳዊት ዘለሊከ ወደስኮ እንዘ ትብል
ረከብክዎ ለዳዊት ገብርየ ብእሴ ምእመነ ዘከመ ልብየ፡፡
አንደ ልቡናዬ የታመነ ሰው ሁኖ አገልጋዬ ዳዊትን አገኘሁ ብለህ አንት
ለአመሰገንከው ለዳዊት በውነት ያማልክለትን መሐላ አቤቱ አስብ፡፡
ተዘከር እግዚኦ ቃለ ነቢያቲከ ቅዱሳን ዘአስተንፈስከ መንፈስ
ኃይልከ ውስተ አፋሆሙ ወከልሑ ከመ ቀርን አንዘ ይሰብኩ ሥርቀተከ፡፡
የባሕርይ ሕይወትህ መንፈስ ቅዱስን በነሱ አሳድረህ ያንተን መወለድ
እያስተማሩ አሰምተው የተናገሩ የወዳጆተህ የነቢያትን ቃል አቤቱ
አስብ፡፡ ይህን አስበህ ወገኖችህን ይቅር ባላቸው አክብራቸው፡፡
ዘንተ ተዘኪረከ መሐር ሕዝበከ ወባርክ ርስተከ፡፡
ይህን አስበህ ወገኖችህን ይቅር ባላቸው አክብራቸው፡፡
አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኀነነ ስምዓነ አምላክነ ወመድኃኒነ አምላከሙ ለአበዊነ፡፡
ኃይልህንም አንሥተህ መጥተህ አድነን ያበቶቻችን ፈጣሪ
መድኃኒታችን ልመናችንንም ስማን፡፡
ኢሰማዕነ ወኢርኢነ ወኢነገሩነ አበዊነ ከመቦ ባዕድ አምላክ ዘእንበሌከ፡፡
ያላንተ ሌላ አምላክ እንዳለ አባቶቻችን አልነገሩንም እኛም
አላየንም አልሰማንም፡፡
ይታኃፈሩ ኲሎሙ እለ ይሰግዱ ለግልፎ ወእለ ይትሜክሁ በአማልክቲሆሙ፡፡
ለጣፆት የሚሰግዱ በጣፆቶቻቸውም የማመኩ ይፈሩ ይጐስቊሉ፡፡
ነፍስነሰ ትሴፈዎ ለእግዚአብሔር እስመ ረዳኢነ ወምስካይነ ውእቱ፡፡
የኛ ሰውነት ግን ረዳታችንማ አምባ መጸጊያችን ነውና
እግዚአብሔርን ተስፋ ታደርገዋለች፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ
ኢየሱስ ክርስቶስ ከመትባርኪ ላዕሌኒ፡፡
ድንግል ሆይ እኛን ትባርኪ ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ
ክርስቶስ ጋር ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ አዳም ወአቤል ሴት ወሔኖስ
ቅዱሳን አበዊሆሙ ለቀደምት ዕደው ስሙያን፡፡
ድንግል ሆይ ስመ ጥሩ የሆኑ ለቀደሙት ሰዎች አባቶቻቸው የሆኑ
ከክቡራን ከሔኖክ ከሴት ከአቤል ከአዳም ጋር ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ሄኖክ ወኖኀ ወሤም
እለ ረከቡ ሞገስ በቅድሜሁ ለልዑል፡፡
ድንግል ሆይ በልዑል ጌታ ፊት ባለሟልነቱን ካገኙ ከሴም ከኖኀ
ከሄኖክ ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ አበውኪ
እሉወለዱ ኪያኪ ትምክህተ ኲሉ ዓለም፡፡
ድንግል ሆይ የዓለሙ ሁሉ መመኪያ የምትሆኚ አንቺን ከወለዱ
ከአብርሃም ከይስሐቅ ከያዕቆብ ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ሙሴ ወአሮን ካህናት
ዘአስተማሰሉኪ በደብተራ ስምዕ እንተ ነበረት በገዳም፡፡
ድንግል ሆይ በበረኃ የነበረች የአምላክነቱ ምስክር መኖሪያ በምትሆን
በደብተራ ኦሪት ከመሰሉሽ ከሚያገለግሉ ከሙሴ ከአሮን ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኢያሱ ነቢይ ወመስፍን
ዘዓቀመ ፀሐይ በገባፆን ወከፈሎሙ ርስተ ለዕብራውያን፡፡
ድንግል ሆይ በገባዖን ፀሐይን አቁሞ ለእስራኤል ርስት የከፈለ መስፍን ሁኖ
ከተሾመ ከነቢዩ ከኢያሱ ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ሳሙኤል ሳውዕ ዘደብተራ ስምዕ
ዘነሥኦ ለዳዊት እመርዔተ አባ ግዕ ቅብዓ መንግሥት ዘቀብፆ እምቀርነ ቅብዕ
ድንግል ሆይ ዳዊትን ከበጎቹ መንጋ መካከል መርጦ ወስዶ
ከዘይቱ ቀንድ ቅብዓ መንግሥትን ከቀባው በደብተራ ኦሪት
ከሚያገለግል ከሳሙኤል ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ዳዊት አቡኪ መዘምር
ዘኀለየኪ እንዘይብል ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፡፡
ድንግል ሆይ በብር የተሠራ የርግብ ክንፍ ነሽ ብሎ ካመሰገነሽ
ካባትሽ ከዳዊት ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኢሳይያስ ወኤርምያስ ሠናያነ
ትንቢት ልዑላነ ቃል ወሰባክያን ዘምስለ ኃይል፡፡
ድንግል ሆይ ተአምራት ከማድረግ ጋር የሚያስተምሩ አሰምተው
የተናገሩ ትንቢታቸው ካማረ ከኤር ምያስና ኢሳይያስ ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነቢያተ እስራኤል
ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዓ ልቡና ዘአስተዮ ዑራኤል፡፡
ድንግል ሆይ መልአኩ ዑራኤል ዕውቀት የሚሆን ጽዋ
መጠጥን ካጠጣው ክሱቱኤል ዕዝራ እስክኤልን ከሚያስተምሩ
ከኤልሳዕና ከኤልያስ ጋር ወደኔ ነይ፡፡
ንዔ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ሕዝቅኤል ወዳንኤል ሠናያነ ራእይ
እለ ዜነው ምሥጢራተ ዘበሰማይ፡፡
ድንግል ሆይ በሰማይ ያለ ምሥጢር ተገልጾላቸው የተናገሩ ራእያቸው
ያማረ ከዳንኤልና ከሕዝቅኤል ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ደንግል መስለ አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ትእዛዘ ንጉሥ ዘአበዮ
ለአምላከ ሰማይ ዘገነዩ ማዕከለ ዕቶነ እሳት ዘጸለዮ፡፡
ድንግል ሆይ የከሐዲን ንጉሥ ትእዛዝ እንቀበልም ብለው
ሰማይን ለፈጠረ የተገዙ ከሚነድ እሳት መካከል ገብተው
ከጸለዩ ከአናንያ ከአዛርያ ከሚሳኤል ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኲሎሙ ነቢያተ ይሁዳ ወሰማርያ
ወባቢሎን በእንተ ወልድኪ እለ ከልሑ ከመ ቀርን፡፡
ድንግል ሆይ ስለልጅሽ አሰምተው የተናገሩ በባቢሎን
በሰማርያ በይሁዳ ካስተማሩ ነቢያት ሁሉ ጋራ ወደኔ ነይ፡፡
እዌድሰኪ ኦ ድንግል በከመ ገብርኤል መልአክ እንዘ ይብል
ቡርክት አንቲ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፡፡
ድንግል ሆይ መልአኩ ገብርኤል እንደመሰገነሽ እኔም ቡርክት
ነሽ ክብርት ነሽ የማኀፀንሽም ፍሬ ቡሩክ ነው ክቡር ነው
እያልኩ አመሰግንሻለሁ፡፡
ተፈሥሒ ኦ ምልዕተ ጸጋ ቡርክት አንቲ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፡፡
ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ አንቺም ቡርክት ነሽ
ክብርት ነሽ የማኀፀንሽም ፍሬ ቡሩክ ነው ክቡር ነው፡፡
ተፈሥሒ ኦ ሙኃዘ ፍሥሓ ቡርክት አንቲ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፡፡
የተድላ ደስታ መገኛ ሆይ ደስ ይበልሽ አንቺም ቡርክት ነሽ
ክብርት ነሽ የማኀፀንሽም ፍሬ ቡሩክ ነው ክቡር ነው፡፡
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፲፪ ጊዜ በል፡፡
አቤቱ ክርሰቶስ ይቅር በለን አሥራ ሁለት ጊዜ በል፡፡
ባርከነ እግዚኦ አምላክነ ውስተ ኑኀ ሰማይ ተወከፍ ጸሎተነ
መሐረነ እግዚኦ ወተሠሃለነ፡፡
አቤቱ ፈጣሪያችን ይቅር በለን ወደ ሰማይ ልመናችንን
ተቀበለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፡፡
ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ለዘበስብሓተ ቅዱሳን ይሴባሕ፡፡
ክቡራን መላእክት በሚየመሰግኑት ምስጋና እግዚአብሔርን
እናመሰግ ነው እናመሰግነዋልን፡፡
ዘኪያሁ ይሴብሑ ማኀበረ መላእክት ፍሡሓን፡፡
ደስ ብሏቸው የሚኖሩ የመላእክት ወገኖች እሱን የሚያመሰግኑት፡፡
ሎቱ ይትቀነዩ ነፍሳተ ጻድቃን ወሎቱ ትሰግድ ቅድስት ቤተ
ክርስቲያን እንዘ ትብል፡፡
የጻድቃን ነፍሳት የሚገዙለት የከበረች ቤተ ክርስቲያን
(ምእመንም) እንዲህ እያለች የምትሰግድለት፡፡
ስብሓት በአርያም፡፡
በሰማይ ምስጋና ይገባዋል፡፡
ወሰላም በምድር ለዘሠምሮ ለሰብእ፡፡
በምድርም ፍቅር እንድነት ሆነ ሰውን ለወደደ ለሱም ምስጋና
የገባዋል፡፡
ቅድስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘበአርያም የኀድር
ወከርሠ ቀላይት ይኔጽር፡፡
በሰማይ ሁኖ በጥልቅ ባሕር ውስጥ ያለውን የሚያይ
እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ግሩም በላዕሉ ነጽሮተ ገጹ ኪሩቤል ኢይክሉ፡፡
በአክናፈ እሳት ይትኬ ለሉ ኢያውዕዮሙ ነበልበሉ፡፡
በሰማይ ግሩም ነው ፊቱንም ማየት ኪሩቤል አይቻላቸውም፡፡
ነበልበሉም እንዳያቃጥላቸው ፊታቸውን በእሳት ክንፋቸው
ይጋርዳሉ፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘበ፫ቱ ግፃዌ ወዘበ፩ ህላዌ
በአካል ሦስት በባሕርይ በህልውና አንድ የሚሆን እግዚአብሔር ጸኑዕ
ክቡር ልዩ ነው፡፡
አኃዜ ዓለም ዘበአሐቲ ምክር ጽምረተ ትሥልስቱ በኲሎ ኀዱር፡፡
ባንዱት ምክር ባንዲት (ሥልጣን) ለዓለሙን የያዘ እሱ የሦስትነቱ
አንድነት በሁሉ ዘንድ የጸና ነው፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓረፍት ጽርሑ ዘንድ
ወጸፍጸፈ ቤቱ በረድ፡፡
የአደራሹ ግድግዳ እሳት የቤቱ ስብሳብ በረድ የሚሆን
እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ኀቡር ህላዌሁ ዘኢይትበዓድ ሎቱ ለባሕቲቱ ይደሉ ሰጊድ፡፡
የማይለይ አኗ ኗር (ባሕርዩ) አንድ ነው ለሱም ለብቻው
ሊሰግዱለት ይገባዋል፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአበሔር ጽርሐ አርያም ማኀፈዱ
መካነ ትጉሃን ዐፀዱ፡፡
ጽርሐ አርያም አደራሹ የመላእክት መኖሪያ ቦታው የሚሆን
እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ካህናተ ሰማይ ቅውማን በዐውዱ አክሉላቲሆሙ ያወርዱ
ቅድመ መንበሩ እንዘ ይሰግዱ
ይርዕዱ ወኢይዝብጦሙ ሰበ ይበርቅ ነዱ፡፡
በዙሪያው የቆሙ ካህናተ ሰማይም ዘውዳቸውን ከራሳቸው
አውርደው ከዙፋኑ ፊት ያስቀምጣሉ፡፡ እሳትነቱም ብልጭ ባለ
ጊዜ እንዳይመታቸው እየተንቀጠቀጡ ይሰግዳሉ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር መብረቀ ስብሓት ጽርሑ
አኃዜ ዓለም እራኁ፡፡
ማህል እጁ ዓለሙን የያዘ የጌትነቱ መብረቅ አዳራሹ የሚሆን
እግዚአብሔር ጸኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ኀቡረ ህላዌሁ፡፡ ፈለገ እሳት ይውኀዝ ቅድሜሁ
በዲበ ኪሩቤል ያንበለብል በርሁ፡፡
ባሕርዩም አንድ ነው፡፡ የእሳትም ወንዝ በፊቱ ይፈሳል ብርሃኑም
በኪሩቤል ላይ ይምቦገቦጋል፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘኢይነውም ትጉህ
በውስተ ቅዱሳን ስቡሕ፡፡
በመላእክት ዘንድ የተመሰገነ የማይተኛ ትጉህ የሚሆን
እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው፡፡
ከመ ቀስተ ደመና የዓውዶ ሱራሄ፡፡
ሎቱ ለባሕቲቱ ይደሉ ስባሔ፡
እንደ ደመና ምልክት ብርሃን ይከበዋል፡፡ ለሱ ለብቻው ምሰጋና
ይገባዋል፡፡
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት ክብረ ኲሉ ዓለም ደግሚት አርያም
እንዘ ድንግል ወእም ገነይነ ለኪ ገነይነ ለኪ፡፡
ሁለተኛ ሰማይ የዓለም ሁሉ ክብር የዳዊት ልጅ ሆይ ድንግል
ስትሆኝ እናት ሁነሻልና ተገዛንልሽ ላንች እንገዛለን፡፡
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት ዳግሚት ሰማይ፡፡ ሙፃአ ፀሐይ ወላዲቱ
ለአዶናይ ገነይነ ለኪ ገነይነ ለኪ፡፡
የፀሐይ መውጫ ሁለተኛ ሰማይ የዳዊት ልጅ እመቤታችን
ሆይ ጌታን ወልደሽልና ተገዛንልሽ እንገዛለን፡፡
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት ጽርሐ ቅድሳቱ ለወልድ ዘወርቅ ማኀፈድ
ወሡራፌሃ ዘመረ ግድ ገነይነ ለኪ ገነይነ ለኪ፡፡
በዕንቊ የተሰራሽ የወርቅ ግምብ የወልድ የመመስገኛው አዳራሽ
እመቤታችን ሆይ ተገዛንልሽ ላንቺ እንገዛለን፡፡
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት በአልበሰ ወርቅ ዑዕፍት ወኁብርት
በትርሲተ ብርሃን ሥርጉት ገነይነ ለኪ ገነይነ ለኪ፡፡
በብርሃን ጌጥ ያጌጥሽ ወርቀ ዘቦ ግምጃን የተጐናጸፍሽ የዳዊት
ልጅ እመቤታችን ሆይ ተገዛንልሽ ላንቺ እንገዛለን፡፡
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት ቢረሌ ንጽሕት ሙዳየ ዕፍረት
በዛባቲ ተምዕዙ ካህናት ገነይነ ለኪ ገነይነ ለኪ፡፡
እድፍ ጐድፍ የሌለበሽ ብርሌ ካህናት የሚያሽቱሽ የሽቱ
ሙዳይ እመቤታችን ሆይ ተገዛንልሽ ላንቺ ፈጽመን እንገዛለን፡፡
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ደዊት ገነት ዕፁት ዓዘቅት ኀትምት
ወለቶሙ አንቲ ለነቢያት ገነይነ ለኪ ገነይነ ለኪ፡፡
የታተምሽ የውሃ ጐድጓድ የተዘጋሽ የተክል ቦታ የዳዊት ልጅ
እመ ቤታችን ሆይ የነቢያት ልጃቸው አንቺ ነሽና ተገዛንልሽ
ፈጽመን ላንቺ እንገዛለን፡፡
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት ሐዳስ ቀመር ታቦተ መሥጢር
ኰሰኰሰ ወርቅ ወዘብሩር ገነይነ ለኪ ገነ ለ ወን ሰግድ ለኪ፡፡
በብርና ወርቅ የተዝጐረጐርሽ (የተሸለምሽ) አዲስ የጣሪያ
ዋልታ የምሥጢር ማደሪያ የዳዊት ልጅ እመቤታችን ሆይ
ተገዛንልሽ ላንቺ ፈጽመን እንሰግዳለን፡፡
ሰአሊ ለነ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ወእሙ ለንጉሥነ
ወእሙ ለአምላክነ ኃይልነ አንቲ ወፀወንነ ሞገስነ አንቲ
ወክብርነ ሰአሊ ለነ አስተምህሪ ለነ፡፡
የጌታችን የንጉሣችን፡፡ የፈጣሪያችን እናቱ የኛም እናታችን እመቤታችን
ለምኚልን ሞገሳችን ክብራችን አንቺ ነሽና ለምኚልን አማልጅን፡፡
ሰአሉ ለነ ነቢያት ለኩራነ መንፈስ ምሉዓነ ሞገስ
አቅርንተ ሥሉስ ቅዱስ ሰአሉ ለነ አስተምሩ ለን፡፡
የሥላሴ አዋጅ ነጋሪዎች በለማልነት ያላችሁ መንፈስ ቅዱስን
የተመላችሁ ነብያት ለምኑልን ለ ኛም እማልዱን፡፡
ሰአሉ ለነ ሐዋርያት አስራብ ዘወርቅ፡ወሐይዝተ ጽድቅ
ወዘሐረገ ወይን አዕፁቅ ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ፡፡
ደስ ብሏችሁ የምትኖሩ የመላእክት ወገኖች ለምኑልን ያለ
ዕረፍት ያለ ማቋረጽ የምታመሰግኑ ናችሁና ለምኑልን አማልዱን፡፡
ሰአሉ ለነ ሰማዕታት መስተጋድላን ከዋክብት ብሩሃን
መኃትዊሃ ለቤተ ክርስቲያን ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ፡፡
የቤተ ክርስቲያን ፋናዎች ብሩሃን ከዋክብቶች በሃይማኖት
ተጋዳዮች ስማዕታት ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ ጻድቃን ሕዝብ ቅዱሳን ደቂቀ ጽዮን
ውሉደ መርዓ ፍሡሐን ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ፡፡
ደስ ያላችሁ ለሠርግ የተገባችሁ የእመቤታችን ልጆች ክቡራን
ወገኖች ጽድቃንም ፈጽማችሁ ለምኑልን አማልዱን፡፡
ሰአሉ ለነ ማኀበረ ደናግል ወመነኰሳት
እለ ሐፀውክሙ ርእሰክሙ በትዕግሥት
በእንተ መንግሥተ ሰማያት ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ፡
ራሳችሁን በትዕግሥት ለመንግሥተ ሰማያት ያጫችሁ
የመነኰሳትና የደናግል ወገኖች ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ ጳጳሳት ወኤጲሳት ቀሳውስት ወደያቆናት
እለ በርትዕት ሃይማኖት ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ፡፡
በቀናች ሃይማኖት ያላችሁ ቀሳውስትና ዲያቆናት ጳጳሳትና
ኤጲስ ቆጶሳት ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቀብ
አበው ሕዝብ ወአእዛብ ወዘመሐይምናን መክብብ ሰአሉ ለነ አስ ለነ፡፡
የምእመናን ሹሞች የአሕዛብና የሕዝብ አባቶች አብርሃም
ይስሐቅ ያዕቆብ ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ ማኀበረ መላእክት ፍሡሐን፡፡
እለ ኢትነውሙ ትጉሃነ እንበለ አጽርፆ ሰባሕያን ሰአሉ ለነ አስተምሩ ለን፡፡
በብርና ወርቅ የተዝጐረጐርሽ (የተሸለምሽ) አዲስ የጣሪያ
ዋልታ የምሥጢር ማደሪያ የዳዊት ልጅ እመቤታችን ሆይ
ተገዛንልሽ ላንቺ ፈጽመን እንሰግዳለን፡፡
ሰአሉ ለነ ሚከኤል ወገብርኤል
ሱራፌል ወኪሩቤል ቅድመ መንበሩ ለልዑል ሰአሉ ለነ አስ ለነ፡፡
ሚክኤልና ገብርኤል ሱራፌል ኪሩቤልም በልዑል ጌታ ፊት
ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ ፬ቱ እንስሳ ገጸ ሰብእ ወገጸ እንስሳ
ገጸ ንስር ወገጸ አንበሳ ሰአሉ ለነ አስ ለነ፡፡
የሰውና የእንስሳ የአሞራና የአንበሳ መልክ ያላችሁ አርባዕቱ
እንስሳ ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ ካህናተ ሰማይ እለ ሥርግዋን በዕበይ
አጠንተ መንበሩ ለአዶናይ ሰአሉ ለነ አስ ለነ፡፡
የጌታችን መንበር የምታጥኑ በገናንነት ያጌጣችሁ ካህናተ
ሰማይም ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ ፡ ፬ ወንጌላውያን መምህራን ሥዩማን
አዕማዲሃ ለቤተ ክርስቲያን ሰአሉ ለነ አስ ለነ፡፡
የቤተ ክርሰቲያን ምሰሶዎቿ የምትሆኑ መምህራን ሁናችሁ
የተሾማችሁ አራቱ ወንጌላዉያንም ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሉ ለነ ዕድ ወንስት አዕሩግ ወሕፃናት
ማኀበረ ፫ቱ አስማት ሰአሉ ለነ አስ ለነ፡፡
የሥላሴ ወገኖች የምትሆኑ ሕፃናት ሽማግሎቹም ወንዶች
ሴቶችም ፈጽማችሁ ለምኑልን፡፡
ሰአሊ ለነ ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት ለውሉደ ሰብእ መድኃኒት
ወእስከ ለዓለም ሰፉኒት ሰአሊ ለነ አስተምህሪ ለነ፡፡
ለሰው ልጆች መድኃኒት ለዘላለም ገዥ የምትሆኚ
(የማታልፊ) የከበርሽ ሰንበተ ክርስቲያን ፈጽመሽ ለምኚልን
ሰአሊ ለነ ቅድስት ቤተ ክርስትያን መንፈሳዊት ዓውድ፡፡
መንፈሳዊት አደባባይ የምትሆኚ ክብርት ቤተ ክርስቲያንም ፈጽመሽ ለምኚልን፡፡
መዝገብ ሥርናይ እንበለ ክዳድ ምስአል አንቲ ወምስጋድ
ምጥ ባሐ ሥጋሁ ለወልድ፡፡
ክርዳድ ያልተቀላቀለበት ስንዴ መሰብሰቢያ የወልድ ሥጋ
መሠዊያ መስገጃና መለመኛ ነሽና፡፡
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ
ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ
ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ
ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ
ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ
ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ
ኵልክሙ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በፊት
ኵሉ ዘኢያፈቅሮ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ወዘኢየአምን ልደቶ እማርያም እምቅድስት
ድንግል በክልኤ ታቦተ መንፈስ ቅዱስ እስከ ምጽአቱ
ሐዳስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ውጉዘ ለይኩን።
ምንባብ
አሳዳሪ ዲያቆን ከምንባብ በኋላ
በረከተ አብ ወፍተ ወልድ ወሀብተ መንፈስ ቅዱስ
ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት
ከማሁ ይረድ ወይትመከዐብ ላዕሌየ ወላዕለ
ኵልክሙ
ኲሎሙ ሠራዊተ መላ እክት መንፈሳውያን እለ ሥዑላን
በነደ እሳት ወክሉላን በነበልባለ ኃይል
ከእሳት ከነፋስ የተፈጠሩ ረቂቃን የሚሆኑ የመላእክትም
ወገኖች ሁሉ
ኪሩቤል ይሴብሑ ወሱራፌል ይቄድሱ፡፡ ወሊቃት
ይየብቡ፡፡ ወማኀበረ መላእክት ለስብሓቲሁ ይትቀነዩ፡፡
ኪሩቤል ሰራፌል ያመሰግናሉ፡፡ የመላእክትም አለቆች
ያመሰግናሉ፡፡ የመላእክትም ወገኖች ለጌትነቱ
ይገዛሉ፡፡
ወይብሉ ኲሎሙ ኀቡ ሮሙ በ፩ዱ ቃለ አውሥኣ እንዘ ይብሉ
ቅዱስ ቅ፡ ቅ፡ እግዚአብሔር ጸባፆት ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ
ወምድረ ቅድሳት ስብሓቲከ፡፡
ጽኑዕ ክቡር ልዩ ፍጹም አቸናፊ የምትሆን እግዚአብሔር የጌትነትህ
ምስጋና በምድር በሰማይ የመላ ነው እያሉ ባንድ ቃል ሁነው
ያመሰግናሉ፡፡
ወባቲ ለዛቲ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ መላእክት አርአያ
ዘበሰማያት፡፡ ቤተ ክርስቲያንስ ትትሜሰል በጽርሕ አርያም ዘላዕሉ
ወቅዱስ ድንግል በሠረገላ እሳት ዘይፀውርዎ ኪሩቤል፡፡
በሰማይ እንዳለ እንደ መላእክት ሥርዓት ለዚችም ለቤተ ክርስቲያን
ሥርዓት አላት፡፡ቤተ ክርስቲያን በጽርሐ አርያም ትመሰላለች
ድንግል ግን ኪሩቤል በሚሸከሙት በገላ (ዙፋን) ትመሰላለች፡፡
ህየንተ ፬ቱ፡ ገበዋቲሁ ለመንበር ፬ቱ ጠባይዓ ፍጥረቱ
ለአዳም፡፡ ዘመሬት ወማይ ዘነፋስ ወእሳት
ስለ አራቱ የዙፋን ማዕዘን አዳም የተፈጠረባቸው አራቱ
ባሕርያ አሉን፡፡ አሊህም ውሀና መሬት ነፋስና እሳት
ናቸው፡፡
ህያንተ ኪሩቤል ብነ ፬ቱ ወንጌላውያን እለ ይትናገሩ
ቃለ ዘመለኮት ወይቀድሑ አስራበ ስብ ሓት ጽሩየ
እምነቅዓ አፉሩ ለወልደ አምላክ ሕያው፡፡
ስለ ኪሩቤልም የመለኮትን ነገር የሚናገሩ ከሕያው አብ
ከባሕርይ ልጁ አንደበት ምንጭ የምስጋናን ፈሳሽ የሚቀዱ
ማለት ወንጌልን ከጌታ ተምረው የሚያስተምሩ
ዘብእሲ ማቴዎስ እስመ ዘነወ ልደቶ ለመድኃኒነ እምዘርዓ
ዳዊት ንጉሥ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ፡፡
በገጸ ብእሲም የተመሰለ ማቴዎስ ነው የይሁዳ ዕፃ በምትሆን
በቤተልሔም ከንጉሥ ከዳዊት ወገን የጌታን መወለድ
ተናግሯልና፡
.
ዘአንበሳ ማርቆስ እስመ ከመ አንበሳ ይጥሕር አድያመ
ግብዕ ዘአድመጸ እንዘ ይሰብክ ወንጌለ እስከ አጽርዓ
ምህራማተ ጣዖት፡፡
በአንበሳም የተመሰለ ማርቆስ ነው የጣፆትን መምለኪያ
እስከ አጠፋ ድረስ በግብፅ አውራጃ እንደ አንበሳ እየጮኸ
ወንጌልን አስተምርዋልና፡፡
ዘላህም ሉቃስ እስመ ነገረ ጥብሓቶ ለመግዝዓ ለህም ንጹሕ
ዘወለደቶ ሐዳስ ጣዕዋ፡፡
በገጸ ላህምም የተመሰለ ሉቃስ ነው፡፡ ታናሺቱ ጊደር
የወለደችው የንጹሕ ላህምን መሥዋዕትነትን ተናግርዋልና፡፡
.
ዘንስር ዮሐንስ ዘልዑለ ይሠርር ወልዑለ ይሰብክ፡፡ ወይበውዕ
ኀወህወ ሰማይ ርኀወ ወይትናገር ኀቡዓተ ዘመለእክት
በገጻ ንስርም የተመሰለ ወንጌልን አሰምቶ ያስተማረ ዮሐንስ
ነው፡፡ ሰማያዊ ምሥጢር ተገልጾለት ምሥጢረ መለኮ ትን
ተናግርዋልና፡፡
ምስለ መላእክት ይዜምር ወምሥጢረ ትጉሃን ይኔጽር
ወያጸምዕ ትእዛዘ እምቃለ ነጐድጓድ፡፡
ከመላእክት ጋራ እንደ መላእክት ያመሰገናልና ተግተው የሚኖሩ
የመላእክትን ምሥጢር ያያልና ከነጐድጓድም ድምፅ ትእዛዝን
ይሰማልና፡፡
.
ህየንተ ሱራፌል ብነ ላዕከነ መሥጢር ካህናት፡፡ እለ ያቄርቡ
መሥዋ ዕተ ንጹሐ ቊርባነ ነባቤ ወዕጣነ ውኩፈ ዘመዓዛሁ
ሠናይ፡፡
ስለ ሱራፌልም በሥጋውና በደሙ የሚያገለግሉ ካህናት አሉን፡፡
ንጹሕ መሥዋዕትን የሚከስ የሚወቅስ ቊርባንን የሚያቀርቡ
መዓዛው ያማረ እግዚአብሔር የሚቀበለው ዕጣንን የሚ ያሳርጉ
አሉን፡፡
ህየንተ ሊቃናት ብነ ዲያቆናት ንጹሐን፡፡ እለ አቅለሉ
ክነፊሆሙ ለተልዕኮ ምሥጢር በዲበ ዛቲ ጠረጴዛ፡፡
ስለ መላእክት አለቆችም ንጹሐን ዲያቆናት አሉን፡፡ በዚች
መንበር ላይ ሥጋውን ደሙን ለማቅረብ ይፋጠናሉና
(ጠሚፋጠኑ)
.
ህየንተ መላእክት ብነ ደናግል ወመነኰሳት እለ አፍቀሩ ንጽሐ
ወመነንዎ ለፍትወተ ዝንቱ ዓለም፡፡
ስለ መላእክትም ደናግልና መነኰሳት አሉን የዚህን ዓለም
ሥጋዊ ፍቃድ ትተው ንጽሕናን ወደዋልና (የወደዱ)፡፡
ወይእዜኒ ንስአሎ ለመፍቀሬ ሰብእ እንዘ ንብል ተሣሃለነ
እግዚኦ በእንተ ኲሎሙ ቅዱሳኒከ፡፡
አሁንም ሰው ወዳጅ እሱን አቤቱ ስለ ወዳጆ ችህ
ይቅር በለን እያልን እንለምነው፡፡
.
በአንተ ኪሩቤል አፍራሲከ ወሱራፌል ላእከነ ቤትከ
በእንተ ሚካኤል ምእመንከ ወገብርኤል አብሳሬ
ትሥብእትከ፡፡
ስለ ምትቀመጥባቸው ስለ ኪሩቤል የቤትህ አገልጋዮች
ስለሚሆኑ ስለ ሱራፌም ሰው መሆንህን ስለተናገረ ስለ
ገብርኤልና ስለወዳጅህ ስለ ሚካኤል፡፡
በአንተ ሩፋኤል መልአክ ዓቃቤ ትእዛዝከ ወዑራኤል
ገባሬ ሥምረ ትከ፡፡
ፈቃድህን ስለሚፈጽም ስለ ዑራኤልና ትእዛዝሀን ስለ
እሚጠብቅ ስለ ሩፋኤል፡፡
.
በአንተ ሳቁኤል ንጹሕ ዘያሠምሮ ለኂሩትከ ወበ እንተ
ራሙኤል ቅዱስ ሠናየ ተልዕከ ለዕበይከ፡፡
ጌትነትህን በማገልገል ስለ ተወደደ ስለ ራሙ ኤልና
ቸርነትህን ደስ ስለሚያሰኝ ስለ ሳቁኤል፡፡
በእንተ ፋኑኤል ብፁዕ ዘይተግህ ለስብሓቲከ ወበእንተ
ኲሎሙ ማኀበረ መላእክት እለ ይትቀነዩ ለመለኮትከ፡፡
ለጌትነትህ ስለሚገዙ ስለ መላእክት (ወገን) ሁሉና ለምስጋናህ
ስለሚተጋ ስለ ብፁዕ ስለ ፋኑኤል፡፡
.
በአንተ ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባክያን በእንተ
ሰማዕታት መዋዕያን ወበእንተ ጻድቃን ቡሩካን በእንተ
ደናግል ንጹሕን ወመነኰሳት ፍጹማን ወበእንተ ካህናት
ጥዑማነ ልሳን፡፡
ወንጌልን ስለሚያስተምሩ ስለ ሐዋርያትና ስለ ክቡራን ነቢያተ ንዑ ኀቤየ
ቡሩካኑ ስለ ተባሉ ስለ ጻድቃንና ድል ስለ ነሱ ስለ ሰማዕታት ነገራቸው ስለ
ጣፈጠ ስለ ተወደዱ ስለ ካህናትና ንጽሐን ፍጹማን ስለሚሆኑ ስለ ደናግል
ስለ መነኰሳት፡፡
በእንተ ኲሎ ፍጻሜ ማኀበራ ለቅድስት አሐቲ አንተ
ላዕለ ኲሉ ቤተ ክርስቲያን፡፡ ወፈድፋደሰ በእንተ
ማርያም እምከ እንተ ይእቲ ትምክህተ ዘመድነ፡፡
ከሁሉ በላይ የሆነች አንዲት ስለ ምትሆን ስለ ከበረች ቤተ
ክርስትያን ስለ ብዛቷ አንድነት፡፡ ይልቁንም የወገናችን መመኪያ
ሰለ ምትሆን ስለ እናትህ ስለ እመቤታችን አንተን በመፅነስና
አንተን በመውለድ እድፍ
.
በእንተ ማሕፀና ዘፆረከ ወበእንተ ድንግልናሃ ዘኢረስሐ
በፀኒሶትከ ወኢማ ሰነ በወሊዶትከ፡፡
ጉድፍ ስላላገኘው ስለ አልተለወጠ ድንግልና ስለ
ተሸከመህ ስለ ማሕፀኗ፡፡
በአንተ አእዳዊሃ እለ ገሠሣከ ወበእንተ አብራ ኪሃ እለ
ሐቀፋከ፡፡
ስለ ታቀፋህ ስለ ክንዶቿና ስለ ዳሰሱህ ስለ እጆቿ፡፡
.
በእንተ አጥባቲሃ እለ ሐጸናከ ወበእንተ ከናፍሪሃ እለ
ሰዓማከ፡፡
ስለ ሳሙህ ስለ ከንፈሮቿና ስለ አሳደጉህ ስለጡቶቿ፡፡
በእንተ ዘባና ዘሐዘለከ ወበእንተ አእጋሪሃ እለ እንሶሰዋ
ምስሌከ፡፡
ከአንተ ጋራ ስለ ተመላለሱ ስለ እግሮቿና ሰለ አዘለህ ስለ
ዠርባዋ፡፡
በእንተ አዕይንቲሃ ብሩሃት ወአፅዛኒሃ ስሙዓት ወአእናፊሃ
ምዑዛት ወአስናኒሃ ጽዕድዋት እለ ተበስራ በቃለ ገብርኤል
መልአክ፡
ብሩሃን ስለሚሆኑ ስለ ዓይኖቿ በጎ መዓዛ ስላላቸው ስለ አፍንጮቿ
ጸዓዳ ሰለ ሚሆኑ ጥር ሶቿ በመልአኩ በገብርኤል ቃል ስለ ተነገሩ ስለ
ዦሮቿ፡፡
.
በእንተ ሥጋ ወነፍስ ዓጽም ወደም ፀጉር ወእስራው ዘነሣእከ
እምኔሃ፡፡ ወረሰይኮ ፩የ ምስለ መለኮትከ ዘእንበለ ፍል ጠት
ኢውላጤ ዘእንበለ ቱስሕት ወኢቡዓዲ በከመ መሐሩነ
አበው፡፡
ከሷ ስለ ነሣኸው ስሮችና ፀጉር ደምና ዓጽም ስለ ነፍስና ሥጋ፡፡ አባቶቻችን
እንደ አስተማሩን ፈጽሞ ያለመለየትና ያለመለወጥ ከመለ ከትነትህ ጋራ አንደ
ያደረግኸው፡፡
ስብሓት ለከ፡፡ ሰጊድ ለአቡከ፡፡ ዕበይ ለመንፈስከ፡፡
ወምሕረተ ፈኑ ለሕዝ ብከ፡፡ ለዓለም ወለዓለመ ዐለም
አሜን፡፡
ላንተ ምስጋና ይገባል፡፡ ላባትህም ስግደት ይገባል፡፡
ገናንትም ለባሕርይ ሕይወትህ ለመንፈስ ቅዱስ ይገባል፡፡
ይቅርታህንም ለኛ ለወገኖችህ ላክልን፡
በዚህ ዓለም በወዲያኛውም ዓለም በውነት ያለሐሰት፡፡
ዘእግዝእትነ ማርያም
ኵሎሙ ሠራዊተ መላእክት ይሴብሑኪ ዘእምቅድመ
ዓለም ሀልዎትኪ ለማኅደረ ወልዱ እግዚአብሔር
ኀረየኪ።
እምኀበ ኪሩቤል ትትዌደሲ ወእምሱራፌል
ትትቄደሲ ሞጣሕተ ግርማ ትለብሲ በኢዘርዐ ብእሲ
ዘወለድኪዮ ለነጋሲ።
ንግሥትነ ይብሉኪ ደቂቀ አዳም ኵሉ ወርኀ
ግዕዛንኪ ያብዕሉ ጣዕመ ውዳሴኪ ዘበበክፍሎሙ
ያሌዕሉ።.
ደብተራ ብርሃን አንቲ እሙ ለፈጣሪ ኃጣውዓ
ሕዝቡ ዘያስተሰሪ እምኀበ ብዙኃን ትትነከሪ እስከነ
ቀዳሚ ወደኃሪ።
ለወልደ ዮአስ መስፍን ዘተመሰልኪ አዕገነ ዘፈረይኪ
ለነ ቍርባነ ባሕርየ ንጽሕኪ በደነሰ ዓለም ኢገመነ።
አንቲ ውእቱ ለእግዚአብሔር አትሮኑሱ ለአዳም
ክብረ ሞገሱ በኪዳንኪ ኃጥአን መንግሥተ ሰማያት
ይወርሱ።
አንቲ ውእቱ ለንጉሠ ነገሥት መፆሩ ለአዳም
ክብሩ ብኪ ተመይጠ ኀበ ዘቀዳሚ ማኅደሩ።
አንቲ ውእቱ ዘፀሐየ ጽድቅ ሠረገላ አሣዕነ እግርኪ
እብላ ወዲበ ርእስኪ አክሊል ዘትእምርተ መስቀል
ቀጸላ ።
ንትፌሣህ ኵልነ በዝክረ ስምኪ ጥዑም ወደመ
አስካልኪ መዓድም ቅድስት ማርያም ቤዛዊተ ኵሉ
ዓለም።
ይ.ሕ፦ ቅድስት ማርያም ቤዛዊተ ኵሉ ዓለም።
በአማን ቅድስት በአማን ውድስት በአማን ክብርት
ወልዕልት እስከነ ሰብአቱ ሰማያት በማዕዘነ ዓለም
ርብዕት።
እምስፅንሰ ኤልሳቤጥ ወርኀ ሳድስ በብሥራተ
ገብርኤል ዜናዌ ሐዲስ ሥጋኪ አንጽሐ መንፈስ
ቅዱስ አብ አጽንዐኪ በተዋሕዶተ ኢየሱስ
ክርስቶስ።
ፍቅርኪ አጠየቀ እንተ በይሁዳ ተዐውቀ በበሕቅ
ልህቀ በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ።
አዲ ዘወደሰኪ ቃለ ዓዋዲ መትሕተ ሥላሴ
ትሰገዲ እሳተ ፍቅርኪ ነዳዲ ዘያውዕዮ
ለከሃዲ።
ለወልደ ባረካ ራእይ ነፋሰ ገቦኪ ሠናይ
ዘያጥዕዮ ለድውይ ኢየዐርብ ሣህልኪ ጊዜ
ወርኃ ክረምት ወሐጋይ።
ርእስኪ ደብረ ቅብዕ መክሥተ አፉኪ ጸቃውዕ
ኢይዜከሮ ለመብልዕ ወልድኪ ባቍዕ ዘያጸድቆ
ለኃጥእ።
ገጽኪ ማኅቶት ዘያጐይዮ ለጽልመት ያበርህ ወትረ
ከመ መዓልት ወልድኪ በቍዔት ዘያረስኦ
ለንዴት።
ቃልኪ መናዝዝ አክናፈ ንጽሕኪ አራዝ ለባሴ
ሥጋኪ ኀባውዝ ወልድኪ ምዑዝ ዘያስተፌሥሖ
ለትኩዝ።
ከርሥኪ መሶብ ፍሬ ማኅጸንኪ ልሁብ ኢይለክፎ
እደ ኪሩብ ለዘይበልኦ በአሚን ወያጸግቦ
ለርኁብ።
ፍቅርኪ ምውቅ ኤጴሞሰ ልብሱ ለዕሩቅ
ኢይትከደኖ እደ ንፉቅ ኢይትረከብ በወርቅ
እንበለ ዳዕሙ በጽድቅ።
ፍቅርኪ ባዝግና ለዘየዓንቆ በትሕትና ኢይረክቦ
ዕደ ሙስና ወልድኪ ጥዒና ዘያወረዝዎ
ለርስእና።
ፍቅርኪ ሰንፔር ለዘይርኅቅ ይስሕቦ መንገለ
አሚን ያቀርቦ መኑ ከማኪ ምክንያት ድኂን
ዘተውህቦ።
ፍቅርኪ ሰከለ በልበ ጠቢባን ዘበቈለ እምአፈ
ነኪር ሰሰለ መኑ ዘተኀጕለ በጸሎትኪ ዘተወከለ።
ፍቅርኪ መጽሐፍ ዘኢያነብቦ ቈላፍ ዘይሜንነኪ
በፀሪፍ ኢይፀድቅ በአፍ ወያንኅሎ ነደ ሰይፍ።
ፍቅርኪ ኀየለ ከመ ዘዓቢይ ፈለግ መሊኦ እስከ
ድንጋግ በጊዜ ጽምዑ ኢይሰትዮ ጸዋግ።
ሐሊበ ፍቅርኪ እግዝእትየ በዝቀ ሕሊናየ ተቶስሐ
እምገይበ ከናፍር ተቀድሐ ለብእሲ ኃጥእ
ዘይመይጦ በንስሐ።
ዘኢሰገደ ለንግሥኪ ውሣጤ ልቡ አትሒቶ
ንጽሐ ድንግልናኪ አስቲቶ ለዓለመ ዓለም
ያስቈቁ በከርሰ ገሃነም ተዓጊቶ።
መድኃኔ ዓለም ወልድኪ ሥጋ ዚአኪ ዘለብሰ
ሐጻውንተ መስቀል ተዓገሠ በዓውደ ጲላጦስ
ተወቅሠ አማዑትኪ ተከውሰ።
ፍቅርሰ ሰሐቦ ለወልድ ወአብጽሖ እስከ ዓውድ
ሰቀልዎ አይሁድ ወቀበርዎ ውስተ ዐጸድ።
ፈጻሜ ፍቅር ወትህትና እንተ ዲበ መስቀል
ተሦዓ ድኅረ ቀበርዎ ተንሥአ ሰማያተ ዐርገ
ወኢኀደገ ጠባይዐ።
አመ ይመጽእ ወልድኪ ምስለ አእላፍ
መላእክቲሁ ትርዕድ ምድር እምግርማሁ
ሰዓሊ ለነ ማርያም በቅድሜሁ ለዓለመ
ዓለም።
ይ.ሕ. አሜን።
ዘኪዳነ ምሕረት ወፍልሰታ
ኵሎን አዋልዲሃ ለሔዋ በምግባረ ሠናይ እለ ተሠርገዋ
እምንዋመ ሀኬት እለ ጽሕዋ ዕበያተኪ ዜነዋ ተፈሥሒ
ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ።
ደቂቀ አዳም ኵሎሙ ቅድመ ገጽኪ እለ ይቀውሙ
ይሰግዱ ለኪ በብረኪሆሙተፈሥሒ ማርያም
ለእግዚአብሔር እሙ።
መላእክቲሁ ለወልድኪ በልሳነ እሳት ይሴብሑኪ
ይዜምሩ ለኪ ወይብሉኪ ተፈሥሒ ማርያም
እግዚአብሔር ምስሌኪ።
ስኩራነ መንፈስ ነቢያት ወደቂቀ ልዑል ሐዋርያት
አርጋኖነ መቅደስ ካህናት እለ በክርስቶስ ዲያቆናት።
ኪሩቤል አፍራሰ ፌማ ወሱራፌል ዘራማ ክሉላነ
ሞገስ ወግርማ ይሴብሑኪ ማርያም በቃለ ጥዑም
ዜማ።
ነገደ ተስዓቱ ሊቃናት በፆታ ሰብኡ አቅርንት
በዘይረትዕ ሃይማኖት ቅድስት ማርያም ቤዛዊተ
ዓለም ንግሥት።
ይ.ሕ. ቅድስት ቅድስት ቅድስት ማርያም መንበረ
ጸባኦት ዘአርያም
በአማን ቅድስት በአማን ውድስት በአማን
ስብሕት እስከነ ሰብአቱ ሰማያት በመዓዝነ
ዓለም ርብዕት።
ቅድስት ወብፅዕት ስብሕት ወቡርክት ክብርት
ወልዕልት አንቀጸ ብርሃን ምዕራገ ሕይወት።
አሠርቱ ቃላት በአጻብኢሁ እለ ተጽሕፋ
እግዚአብሔር አልፋ ውስተ ከርሣ ኀደረ
ለአሚን ወለተስፋ።
ቀዲሙ ዜነወነ አብ በየውጣ ቀዳሜ ስሙ
ለቤጣ ለማኅደረ ወልዱ እግዚአብሔር
ዘፈለጣ።
ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና ከመ ታቦተ ጾር ዘሲና
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ሲሳያ
ኅብስተ መና ስቴሃኒ ስቴ ልቡና።
ገብርኤል መልአክ እመላእክት ቡሩክ አብሠራ
ወይቤላ በሰቢክ ይትወለድ እምኔኪ
እግዚአብሔር አምላክ ።
ጽርሐ ቅድሳቱ ዘበአማን መንጠዋልዒሁ ዘብርሃን
ወምሥዋሪሁ ለሕጻን ተወልደ እምኔኪ እግዚአ
ኃያላን።
አስተማሰልናሃ ለድንግል በመሶበ ወርቅ ቅፉል
እንተ ውስቴታ ጥብሉል ኅብስተ መና አማኑኤል
ዘፈተትዎ እስራኤል።
ተቅዋመ ወርቅ ነያ ከመ ወልደ ሐዶ ዘርእያ እንተ
ኢገብራ እደ ኬንያ ለሐመረ ንግሣ ጌልያ እንዘ
የዐውድዋ በሃሌ ሉያ።
እግዚኣ ኵሉ ዘእምእግዚአ ኵሉ በብርሃነ ሥኑ
ወፀዳሉ ወሪዶ አምላክ እምላዕሉ ተዋሐደ
ነበልባሉ ውስተ ሥጋሃ ከመ የሀሉ።
ናስተማስላ ለማዕነቅ በማዕጠንቶሙ ዘወርቅ
ለካህናተ ሰማይ ምውቅ እለ የዐርጉ ጸሎተ ኃጥዕ
ወጻድቅ።
ነያ ጴጥሮስ ዕፀ መድኃኒት ወዕፀ ፈውስ ለቍሱላነ
ሥጋ ወነፍስ አፍላገ ማየ ሕይወት ዘይውኅዝ
እምሊባኖስ።
በትረ ክህነቱ ከርካዕ ለአሮን ሣውዕ ዘጸገየት ጽጌ
ቆዕ በደብተራ ስምዕ አርአያ ኢየሱስ በግዕ።
ላቲ ይደሉ ለአግብርታ ወለአዕማታ አመ ይከውን
ሐተታ ይክድነነ ከመ ወልታ ጸሎታ ወበረከታ።
ስብሐተ ማርያም እግዝእትየ ይነግር አፉየ ወኵሉ
ዘሥጋ ይባርክ ለስመ ዚአሃ ቅዱስ ለዓለመ
ዓለም።
ይ.ሕ. አሜን
ዘቍስቋም
ኵሉሙ ሠራዊተ መላእክት አእላፍ እለ ይሠርሩ በአክናፍ
እምጽንፍ እስከ ጽንፍ እንበለ ድካም ወሐፍ ይሴብሑኪ
ማርያም በዘኢያረምም አፍ።
አእላፈ አእላፋት መላእክት ወትእልፊተ አእላፋት ሠራዊት
መናብርት ወሥልጣናት አጋዕዝት ወኃይላት ይዌድሱኪ
ማርያም በውስተ ውሣጤ መንጦላዕት።
ኪሩቤል ሰባሕያን ወሱራፌል መዘምራን ምሉዓነ ጸዳል
ወብርሃን ይቄድሱኪ ወይብሉኪ በአሐቲ ልሳን እንዘ
ይብሉ ቅድስት ቅድስት ቅድስት ማርያም ቤዛዊተ ኵሉ
ዓለም።
ይ.ሕ. ቅድስት ቅድስት ቅድስት ማርያም መንበረ
ጸባኦት ዘአርያም።
አጽምዕ ሰማይ ዘእነግረከ ወስምዒ ምድር እምዜና
ስደታ ንስቲተ ለእመ መለኮት ክቡር።
ዘልበ ይከፍል ወሕሊና ያንቀለቅል ሶበ ይትነገር
ሕማማ ለድንግል።
አመ ወጽአት በፍርሃት እምሀገረ ዳዊት ዘይሁዳ
በብሥራተ መልአክ እንግዳ ኢረከበት ማየ
በፍኖት ዘያሰትዮ ለወልዳ።
በሊዓ ሕጻናት ሶበ ሐለየ ሄሮድስ አርዌ ሰማይ ምስለ
ዮሴፍ አረጋይ ነገደት ቍስቋም ናዛዚተ ኃዘን
በብካይ።
አሥረፀት ማርያም አክናፈ ረድኤት አምሳለ ኦፍ
ለዓሪገ ቍስቋም ህየ ከመ ትትዐቀብ ዘመነ ወአዝማነ
ወመንፈቀ ዘመን ከበመ ይቤ መጽሐፍ።
ብፅዓን ለኪ ሰሎሜ ቅድስት ዘደለወኪ ስደት ምስለ
ማርያም ንግሥት እምገጸ ሄሮድስ ላእከ ሞት እንዘ
አንብዓ ይውኅዝ ከመ ማየ ፈለግ ዘክረምት።
ብፅዓን ለከ ዮሴፍ አረጋዊ እምደቂቀ ያዕቆብ
ዕብራዊ ዘተወከፍከ ስደተ ምስለ ኢየሱስ
ናዝራዊ።
ብፅዓን ለኪ ኦ ደብረ ቍስቋም እምኵሎን አድያም
እምናዝሬት እስከ ቤተልሔም ዘተወፀነ ላዕሌኪ
መድኃኔ ኵሉ ዓለም።
በቃለ ውዳሴ ጥዑም ይደሉ ሰላም ለዕበይኪ
ፍጹም አድባረ ቍስቋም ማኅደረ ልዑል
ዘአርያም።
ቁስቋም ገነት ጸገየት ድንግለ ወፈረየት አካለ
መለኮት እክለ።
ቁስቋም ተዐቢ እምኪሩቤል ቍስቋም ትከብር
እምሱራፌል እስመ ኀብዐቶ በወርኃ ቀትል
ለወልደ ማርያም ድንግል።
ንግባእ ካዕበ ኀበ ዘቀዳሚ ጥንተ ነገር በበካይ
ወገዓር በብሂለ እፎ መድምም ወመንክር
ተፈትኖትኪ ማርያም ተፈትኖተ ወርቅ
ወብሩር።
በሐሩረ ፀሐይ መዐልተ ወሌሊተ በአስሐትያ
ዘአልቦ መምሰል ወአርአያ እፎ መጽለወ
ልምላሜኪ እመ ኢየሱስ ኬንያ።
ከመ ዘእሳት ዘሐቅል ሕሊናየ ውዕየ ብሂለ ነገርኪ
እግእዝትየ እለ የዐቅቡ ሀገረ ነሥኡ ግልባቤየ
ወግልባቤ ፍቁር ወልድየ።
ተክዕውኩ ከመ ማይ ወተዘርወ ኵሉ አዕፅምትየ
ወየብሰ ከመ ገልዕ ኃይልየ ወጠግዐ ልሳንየ
በውስተ ጕርዔየ።
ትዕግሥትኪ ፈድፈደ እምትዕግሥተ ኢዮብ
ጻድቅ ወእማርቆስ ዘቶርማቅ ወገብረ ክርስቶስ
መርዓዊ ተወካፌ ሕማም መፅዕቅ።
እመቦ እምኔነ ዘቦቱ ልቡና ሰሚዖ ለይለቡ
ዘመጠነዝ ትሕትና ዘላዕሌሁ ምልክና ወዘላዕሌሁ
ልዕልና።
አውያነ ገነት ጻድቃን አመ ይሁቡ መዓዛ
ለዘምግባረ ጽድቅ አልብነ ይኩነነ ቤዛ ንግደትኪ
ማርያም እስከ ደብረ ቁስቋም እምሎዛ።
እንዘ ኪሩቤል አፍራሲሁ ወሱራፌል ላእካኒሁ
ወክነፈ ነፋስ ሠረገላሁ እምናዝሬት ነገደ አምላክነ
እስከ ደብረ ቁስቋም በእገሪሁ።
በቃለ ርኅራኄ ይቤሎሙ ለላእካኒሁ ወለእሙ
በአጕይዮቱ እለ ደክሙ ዘመንክር በአርያሙ
ወስቡሕ በውሰተ ቅዱሳን ኵሎሙ።
ላህም አእመረ ቤተ እግዚኡ አድግኒ ምቅማሖ
እስራኤልሰ ዘበአርያየ ፈጠርክዎሙ ወበአምሳልየ
ገበርክዎሙ ኃሠሠኒ ከመ ይቅትሉኒ።
ኦ አኃው በሕማማተ ወልድ ዘተጼወዉነ እምእደ ገፋኢ ጸርነ
ንበል ኵልነ በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ።
በእንተ ማርያም ወላዲትከ ወበእንተ አብርሃም ፍቁርከ
ወይስሐቅ ቍልዔከ ወበእንተ እስራኤል ቅዱስከ ተዘከር
እግዚኦ ኪዳነ ቃልከ።
በእንተ ቅዱሳን መላእክቲከ ወበእንተ ካህናት ዓቀብተ ሕግከ
አድኅን ህዝበከ ወባርክ ርስተከ።
ስብሐት ለከ ስብሐት ለዘወለደከ ስብሐት ለዘሠረፀ
እምአቡከ ዘዕሩይ ምስሌሁ ወምስሌከ በከዊነ ሀሎ ወይሄሉ
ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
ይ.ሕ. አሜን
ዘመላእክት
ኩሎሙ ሠራዊተ መላእክት መንፈሳውያን ነደ እሳት
እሙንቱ ወቅዱሳን ኪሩቤል ወሱራፌል እለ ፮ቱ
ክነፊሆሙ ኪያከ ይሴብሑ በዓቢይ ቃል ወይዜምሩ
በቃል ዘኢያረምም ወይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
እግዚአብሔር ጸባኦት ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ
ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ።
ይ.ሕ. ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባኦት
ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ።
ወኁልቈሙ ለእሙንቱ መላእክት ወሊቃነ
መላእክት መናብርት ወሥልጣናት አጋዕዝት
ወኃይላት ወሊቃናት ኪሩቤል ወሱራፌል።
ይጸርሑ ወይብሉ ይትባረክ እግዚአብሔር
አምላከ እስራኤል ወቡርክት ዛቲ ቤተ
ክርስቲያን እንተ አሕዛብ ትመስል ኃይለ
ሰማያት ።
መዓልተ ወሌሊተ በነፍስ ቅዱስ ወበልብ
ይዜምሩ ከመዝ ወይብሉ።
ሠረገላሁ ለእግዚአብሔር እልፍ አእላፋት
ወእልፊተ አእላፋት ይሴብሕዎ ለእግዚአብሔር
በደብረ ሲና ቅድስት።
ሰማያት ወኵሉ ዘውስቴቶሙ ይገንዩ ለከ እስመ
አንተ ሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር ወሣረርካ
ለምድር ወአጽናዕካ ዲበ ማይ።
ወፈለጥከ ጽልመተ ወብርሃነ ወኁልቈሙ
ለከዋክብት በምልኦሙ ወሰመይኮሙ ለኵሎሙ
በበአስማቲሆሙ።
ኵሉ ፍጥረት ይዜንዉ ዕበየ ወዕፀወ ገዳምኒ አንተ
አብቈልከ።
ወበእንተዝ መፍትው ኵሉ ፍጥረተ ሰብእ ያዕርጉ
ለከ ስብሐተ ወአኰቴተ መሥዋዕተ ወቍርባነ
ወዕጣነ በእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ዋህድ ወልድከ
አንተ ውእቱ ባሕቲትከ አኃዜ ኵሉ ኄር ወመፍቀሬ
ምሕረት ወገባሬ ሠናያት እስመ ለከ ስብሐት
ወእኂዝ ለዓለመ ዓለም።
ይ.ሕ. አሜን
ሞገስን ወክብርነ ቀርነ መድኃኒትነ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
ሞገሳችን ክብራችን የመድኃኒታችን ቀንድ ይህ ኢየሱስ
ክርስቶስ ነው፡፡
ትእምርተ ሰላምነ ዘኪያሁ ንትአመን አረፍተ መድኃኒትነ በዘቦቱ
ናሰምክ ዕብነ ሕይወት ርእሰ ማዕዘንት ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
እሱን የምናምንበት የፍቅር አንደኑታችን ምልክት የምንጠጋበት
የድህነታችን ግድግዳ የማዕዘን ማቅኒያ የሕይወት ደንጊያ ይህ
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ወርቅ ዘተመክዓበ ወመድፍን ዘኢተረክበ ምናን ዘበዝኃ ወመክሊት
ዘረብሐ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
የተሰበሰበ ወርቅ የተሸሸገ ዕንቊ የበዛ ወቄት አሥር እልፍ ነጥር ወርቅ
ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ልብስ ዘኢተአንመ ወክዳን ዘኢተፈትለ ብኀዕ
ዘአግመሮ ለሐሪዕ ፄው ዘአጥአሞ ለልሱሕ ውእቱ
ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
ያልተሠራ ልብስ ያልተፈተለ መጐናጸፊያ ዱቄቱን ወደ
መጣጣ የሳበ እርሾ ያለጠውን ያጣፈጠ ጨው ይህ
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
አርዑት ሠናይ ወፆር ቀሊል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
ቀላል ሸክም የለዘበ ቀምበር ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ፍኖት ለኀበ አቡሁ አንቀጽ ዘመንገለ ወላዲሁ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
ወደ አባቱ ለመሄድ መንገድ ወደ አባቱ የሚያስገባ በር ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ሐመርነ ዘኢይቀርቦ ሞገድ መዝገብነ ዘኢይረ ክቦ
ሠራቂ ወኢያማስኖ ፃፄ ወቊንቊኔ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
ማዕበል የማይቀርበው መርከባችን ሌላ የማያገኘው ብል
ነቀዝ የማያበላሸው ሣጥናችን ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ዘር ንጹሕ ዘይፈሪ ውስተ ሥጋሆሙ ለንጹሐን ውእቱ
ኢየሱሱ ክርስቶስ፡፡
በንጹሐን ሥጋ የማያፈራ ንጹሕ ዘር ይህ ኢየሱስ
ክረስቶስ ነው፡፡
ሊቀ ካህናት ዘይቀውም ሎሙ ለንጹሐን በደብተራ
ስምዕ እንተ እግዚአብሔር ተከላ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
እግዚአብሔር በተከላት በምስክር ድንኳን ለንጹሐን ቁሞ
የሚያገለግላቸው የካህናተ አለቃ ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ኮከብ ብርሃን ጽባሐዊ ፀሐየ ጽድቅ አርያማዊ
ዘበንጽሕ መርዓዊ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡
ከምሥራቅ የወጣ ኮከብ በሰማይ የሚታይ እውነተኛ ፀሐይ
ንጹሕ የሆነ ሙሽራ ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ዘበኀበ አብ ወልድ ዘበመንፈስ መንፈስ ዘበ ድንግል ሕፃን
ዘበነቢያት ነቢይ ዘበሐዋርያት ሐዋርያ ዘበሰማያታት አክሊል፤
******
በአበ ዘንድ ልጅ በመንፈስ ቅዱስም ዘንድ መንፈስ (ሕይወት)
በድን ግልም ዘንድ ሕፃን በነቢያትም ዘንድ ነቢይ በሕዋርያትም
ዘንድ ሐዋርያ በሰማዕታትም ዘንድ አክሊል (ዘውድ) የሚሆን
የማኀበር አለቃ እውነተኛ መምህር ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ለእለ ቦቱ አመነ ወእለ ኪያሁ አምለክነ ሰላም
ወሣህል እምኀበ አቡሁ ይርከበነ፡፡
በሱ ለምናምን እሱን ለምናመልክ ለኛ ይቅርታና ፍቅር
አንድነት ከበቱ ዘንድ ይደረግልን፡፡
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፲፪ ጊዜ፡፡
አቤቱ ክርስቶስ ይቅር በለን አሥራ ሁለት ጊዜ እንበል፡፡
ባርከነ እግዚኦ አምላክነ ውስተ ኑኀ ሰማይ ተወከፍ ጸሎተነ
መሐረነ እግዚኦ ወተሠሃለነ፡፡
አቤቱ ፈጣሪያችን ይቅር በለን ወደ ሰማይ ልመናችንን
ተቀበለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፡፡
*** መስተብቊዕ ***
ወካዕብ ናስተበቊዓከ ለዘኲሎ ትእኅዝ እግዚአብሔር አብ ለእግዚእ
ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ። አምላክ ዘምናፍስት ወለኵሉ ዘሥጋ
እግዚአ አጋእዝት ወአምላከ በቊዔት ዘሞት አጽራዕከ ወሥላጣኖ ኄድከ ሕይወት ለትዝምድ ሰብእ ጸጎከ ዘለዕረፍት ሥልጣን ብከ እግዚአብሔር አምላክን።
ጸልዩ በእንተ እለኖሙ።
እግዚአብሔር ዘኲሎ ትእኅዝ ንስእለከ ናስተበቊዓከ አምላከ አበዊነ
ሚካኤል ሉቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ
ገብርኤል አዕርግ ጸሎተነ፡፡
የመላእክት አለቃ ሚካኤል ስለኛ ለምንልን ክቡር
ገብርኤልም ጸሎታችንን አሳርግልን፡፡
፬ቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ
በእንቲአነ ፳ራ ወአርበዕቱ ካህናተ ሰማይኒ አስተምህሩ ለነ፡፡
ረቂቃን ይምትሆኑ ጌታን የምታመሰግኑ አራቱ እንሰላም
ስለኛ ለምኑልን ፳፬ቱ ካህናት ሰማይም አማልዱን፡፡
ነቢያት ወሐዋረያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ
ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኲልነ
ነቢያት ሐዋርያትም ጻድቃን ሰማዕታትም ስለኛ
ለምኑልን ለሁላችንም በመንግሥተ ሰማያት ከናንተ ጋራ
ዕድል ፈንታን ያድለን ዘንድ፡፡
ማኀበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ
ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ፡፡
የሰማዕታትና የቅዱሳን ወገኖችም ለምኑልን መላእክትም
ጸሎታችንን አሳርጉልን፡፡
ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ
እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፡፡
አምላክን የወለድሽ እመቤታችን ሆይ ስለኛ ለምኝልን፡፡
በእግዚአብሔር ዘንድ ባለማልነትን አግኘተሻልና፡፡
ረከብኪ ሞገስ መንፈሰ ቅዱስ ወኀይለ ሰአሊ
አስተምህሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ፡፡
ባለሟልነትን መንፈስ ቅዱሰን ኃይልንም ገንዘብ
አድርገሻልና እመቤታችን ልጅሽ ይቅርታውን ያሉለን
ዘንድ ለምኝልን አማልጅን፡፡
ኀበ ተርኀወ ገነት ወኀበ ተነጻፈ ዕረፍት ይክፍለነ
ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን ፫ ጊዜ በል፡፡
የቅድሳን መኖርያ በሚሆኑ ሽቱ በተነጸፈበት በተከፈተ
ገነት ለመኖር ያድለን ዘንድ፡፡
መልክዐ ፍልሰታ አስገባ
በሌሊት አንሥኡ አደዊክሙ በቤተ መቅደስ ወባርክዎ
ለእግዚአብሔር ወሰብሕዎ በጽዮን ወበኢ የሩሳሌም ለቅዱሰ
እሥራ ኤል
በሌሊት እጃችሁን አንሥታችሁ እግዚአብሔርን አመሰግኑት
በኢየሩሳሌምና በጽዮንም ክቡረ እስራኤልን አመሰግኑት፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀባዖት አምላክነ
እም ኀበ ኪሩቤል ይሴባሕ ወእም ሱራፌል ይቅቴደስ
ወእም ሊቃናት ይትዌደስ ስብሓተ መንግሥቱ ንጹሕ እምነርኩስ፡፡
ንጹሕ ጽኑዕ ክቡር ልዩ አቸናፊ የሚሆን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር
በኪሩቤል ዘንድ ይመሰገናል በሱራፌልም ዘንድ ይከብራል በአለቆችም
ዘንድ ይከብራል በአለቆችም ዘንድ ይመሰገናል የጌታችንም ምስጋና
ከርኩስ ከጣዖት የተለየ ነው፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀባፆት አምላክነ
ዘበአፍራሰ እሳት ይፄዓን ወዘባነ ደመናት ይከይድ
ደባትሪሁ ዘነድ ወሠረገላሁ መርዕድ፡፡
ንጹሕ ጽኑዕ ክቡር ልዩ አቸናፊ የሚሆን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር
በእሳት ፈረሶች የሚቀመጥ ነው የደመናትንም ጀርባ የሚረግጥ
ድንኳኑም የእሳት ሠረገላውም የሚያርድ የሚያንቀጠቅጥ ነው፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅድስ እግዚአብሔር ፀባዖት አምላክነ
ዘበፀዓዕ ይትነከር ወእመበርቅት ይትአኰት
ወይትናበብ በእሳት ድምፀ ነጐድጓዱ በሠረገላት፡፡
ንጹሕ ጽኑዕ ክቡር ልዩ አቸናፊ የሚሆን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር
በብልጭልጭታ ይደነቃል ከመባርቅትም ይመሰገናል በእሳት እንደበት
ይናገራል የነጐድጓዱም ድምፅ በሠረገላው ላይ ይሰማል፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀባዖት አምላክነ
ስብሓቲሁ ዘእምኀቤሁ ወውዳሴሁ እምዚአሁ
አኃዜ ዓለም ለሊሁ ሰይፈ በቀል ውስተ እዴሁ
ፍትሐ ግፉዓን ይወፅእ እምጽርሑ፡፡
ንጹሕ ጽኑዕ ክቡር ልዩ አቸናፊ የሚሆን
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር፡ ፍጹም ምስጋናወ ከሱ
ዘንድ ነው እሱም ዓለምን የያዘ (ያጸና) ነው፤
የመበቀልም ሰይፍ በእጁ የተያዘ ነው ለተበደሉትም
ፍርድ ከአደራሹ ይወጣል፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀባዖት አምላክነ
ሚጠተ ብርሃናት ዘሠርዐ ወሙላዳቲሆሙ የአምር
ዘይጼውዖ ለጎሕ ወያሠርቆ ለበርህ፡፡
ንጹሕ ጽኑዕ ክቡር ልዩ አቸናፊ የሚሆን
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር የብርሃናትን መመላሻ
የሠራ እሱ ነው መውጫቸውንም ያውቃል ጎህን
የሚጠራው ብርሃንን የማየወጣው እሱ ነው፡፡
ቅድስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀባዖት አምላክነ
በተነ ጊሜ ረቂቅ ዘየአቊሮ ለማይ የዓርጎ እምቀላይ
ወያወርዶ እምኑኃ ሰማይ፡፡
ንጹሕ ጽኑዕ ክቡር ልዩ እቸናፊ የሚሆን
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር በረቂቅ ጉም ጢስ ውሀን
የሚቋጥረው ከጥልቅ ባሕር ወደላይ እውጥቶ
የሚያወርደው እሱ ነው፡፡
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀባዖት አምላክነ
ዘየኃሥሮ ለዕቡይ ወያሌዕሎ ለነዳይ
ያረጥባ ለምድር ወያየብሳ ለቀላይ፡፡
ንጹሕ ጽኑዕ ክቡር ልዩ አቸናፊ የሚሆን
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ትዕቢተኛውን
የሚያዋርደው ደኃውን ከፍ ከፍ የሚደርገው
ምድርን የሚያረጥባት ባሕርን የሚያደርቃት እሱ
ነው፡፡
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሐለየ ይፌጽም፡፡
አልቦ ዘይክል ተዋሥ አቶ ወአልቦ ዘይብሎ ምንተ
ገበርከ ዘንተ አሕሰምከ ወዘንተ አሠነይከ፡፡
እንደ ወደደው ያደርጋል እንዳሰበው ይጨርሳል፡፡
ሊመልስለተ የሚቻለው የለም ምን አድርገሃል
ይህን አጥፍተሃል ይህን አሳምረሃል የሚለው
የለም፡፡
ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበርክ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር
ተብሎ የተመሰገነ እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን፡፡
ማይሰ ሎሙ አረት በይምን ወአረፍት በጽግም፡፡
ውሃው ግን በግራና በቀኝ እንደ ግድግዳ ሆኖ
ቆመላቸው፡፡
ሃሌ ሉያ ለአብ፡፡
ለአብ ቅድመ ዓለም የነበርክ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር
ተብሎ መመስገን ይገባዋል፡፡
ሃሌ ሉያ ለወልድ፡፡
ለወልድም ቅድመ ዓለም የነበርክ ዓለምን አሳልፈህ
የምትኖር ተብሎ መመስገን ይገባዋል፡፡
ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፡፡
መንፈስ ቅዱስም ቅድመ ዓለም የነበርክ ዓለምን
አሳልፈህ የምትኖር ተብሎ መመስገን ይገባዋል፡፡
ይትባረክ እግዚአብሔር ይትነከር ውእቱ ይትነከር
ፈረሰ ወዘይፄዓን ላዕሌው ወረወ ውስተ ባሕር፡፡
ይክበር ይመስገን ይደቃል እሱ ይደነቃል
ፈረሰኛውን ከነፈረሱ በባሕር ላይ ጥሏልና፡፡
ስአሊ ለነ ማርያም ማኀቶተ ዓለም ስብሕት፡ በአርያም፡፡ (3)
እመቤታችን ሆይ ለምኝልን በሰማይ የተመሰገንሽ የዓለም መብራት ነሽና፡፡ (3)
ሰአሊ ለነ ማርያም ምዕዳው እምሰርም ዘጽድቅ ተንከተም፡፡
እመቤታችን ሆይ እውነተኛ ድልድይ የረግረግ መሻገሪያ ነሽና፡፡
ሰአሊ ለነ ማርያም አክሊለ ንጹሐን ወብርሃነ ቅድሳን፡፡
ሰአሊ ለነ ማርያም አክሊለ ንጹሐን ወብርሃነ ቅድሳን፡፡
ሰአሊ ለነ ማርያም ሙዳየ ዕረፍት ዘክህነት ወመንግሥት፡፡
እመቤታችን ሆይ ለምኝልን የመንግሥትና የክህነት የሚሆን የሽቱ ሙዳይ ነሽና ለምኝልን፡፡
ሰአሊ ለነ ማርያም ዘወርቅ ማኀየብ ምቅዳሕ ዘሐሉብ፡፡
እመቤታችን ሆይ የወተት መቅጃ የወርቅ ገንዳ ነሽና ለምኝልን፡፡
ሰአሊ ለነ ማርያም አዘቅተ ክብር ምቅዳሕ ዘምሥጢር፡፡
እመቤታችን ሆይ የምሥጢር መቅጃ የክብር ጉድጓድ ነሽና ለምኝልን፡
ሰአሊ ለነ ማርያም ሙኃዘ ትፍሥሕት ምቅዳሕ ዘትንቢት፡፡
እመቤታችን ሆይ የትንቢት መቅጃ የደሰታ መፍሰሻ ነሽና ለምኝልን፡፡
ስብዓ ለዕለትየ እሴብሐኪ እስመ ተነድፈ ልብየ በፍቅርኪ፡፡
እንዲህ እያልኩ በቀን ሰባት ጊዜ አመሰግንሻለሁ ልቡናዬ በፍቀርሽ ተነድፏልና፡፡
****
ወትቤ ማርያም ተዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር
ወትትሐሠይ መንፈስየየ በአም ላክየ ወመድኀንየ፡፡
እመቤታችን ዕውነቴ እገዚአብሔር ታመሰግነዋለች
አለች፡፡ በፈጣሪዬ በመድኀኒቴ አምና ሰውነቴ ደስ
ይላታል፡፡
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ እስመ ርእየ ሕማማ
ለዓመቱ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ፡፡
ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር እሱ
የኔ የገረዱን መክራ አይቷልና በልጁ በሥልጣኑ
ተአምራት አደረገልኝ፡፡
ዘመንክር በአርያሙ እግዚአብሔር ስሙ፡፡
በሰማይ ድንቅ የሚሆን ስሙ እግዚአብሔር የሆነ
እሱ፡፡
ዝንጓዴ መስቀል አመ ተወፈየ ነዋ ወልድኪ ይቤላ
ለእሙ፡፡
በመስቀል ላይ የአይሁድን ሽሙጥ በተቀበለ ጊዜ
እናቱን እነሆ ልጅሽ አላት፡፡
ፍቅረ ዮሐንስ ኢያንተገ በጊዜ ሕማሙ ላዕለ ጒንደ
መስቀል አመ ውኀዘ ደሙ፡፡
መከራ ተቀብሎ በመስቀል ላይ ደሙ በፈሰሰ ጊዜ
የዮሐንስን ፍቅር አላጐደለምና፡፡
ምስባክ
እስመ ፡ ኀረያ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለጽዮን ፤
ወአብደራ ፡ ከመ ፡ ትኩኖ ፡ ማኅደሮ ።
ዛቲ ፡ ይእቲ ፡ ምዕራፍየ ፡ ለዓለም ፤
እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥
ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ።
ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት፤ መርጫታለሁና በዚህች
አድራለሁ።
ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም በውስተ ውሳጤ
መንጦዕት ወይብልዋ በሀኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ
መላእክት እመቤታችንን በመጋረጃ ውስጥ ያመሰግኒታል
ታናሽቱ ጊደር እመቤታችን ሆይ ቸር አለሽ ይሏታል
ይቤላ መልእክ ለማርያም ተወከፊዮ ለቃል ኀቤኪ
ይመድእ ወበማሕፀነ ዚአኪ የኀድር፡፡
መልአኩ ገብርኤል እመቤታችን አካላዊ ቃል ወዳንቺ
ይመጣልና ተቀበዪው በማሕፀንሽም ያድራል አላት፡፡
እፎ ቤተ ነዳይ ኀደረ ከመ ምስኪን እምሰማያት
ወረዳ ላዕሌሃ ፈቲዎ ስነዚአህ ወተወልደ እምኔሃ፡፡
ከሰማያት ወርዶ እንደ ድሀ ከድሀ ቤት እንደ ምን
አደረ የንጽሕናዋንም መልክ ወዶ ከሷ ተወለደ፡፡
ወበሳድስ ወርኀ ተፈነወ ገብርኤል መልአክ እምኀበ
እግዚአብሐር ኀበአሐቲ ሀገር ዘገሊላ እንተ ስማ
ናዝሬት
በስደተኛው ወር መል አኩ ገብርኤል ከእግዚአብሔር
ታዝዞ ስሟ ናዝሬት ወደሚባል የገሊላ ክፍል የምትሆን
ወደ አንዲት ሀገር መጣ፡
ኀበ ድንግል እንተ ተፍኀረት ለብእሲ ዘስሙ ዮሴፍ
ዘእም ቤተ ዳዊት ወስማ ለይእቲ ድንግል ማርያም፡፡
የዳዊት ወገንን የሚሆን ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች
ድንግል፡፡ ይችውም ድንግል ስሟ ማርያም ይባላል፡፡
ቦአ መልአክ ኀቤሃ ወይቤላ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ
ምልእተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ቡርክት አንቲ
አም አንሰት፡፡
መልአኩ ወደሷ ገብቶ ፀጋ ክብርን የተመላሽ ደስ ያለሽ ሆይ
እግዚአብሔር ካንች ጋር ነውና ደስ ይበልሽ ከሴቶችም
ተለይተሽ ቡርክት ነሽ አላት፡፡
ወርእያ ደንገጸት እም ቃሉ ወኀለየት ወትቤ እፎኑ
ከመዝኑ እንጋ አምኃ ይትአምኑ፡፡
መልኩን ዓይታ ድምፁን ሰምታ እንደምን እንደዚህ
ያለ ሰላም ይቀበላሉ ብላ አሰበች፡፡
ወይቤላ መልአክ ኢት ፍርሄ ማርያም እስመ ረከብኪ
ሞገስ በጎበ እግዚአብሔር፡፡
መልአኩም ማርያም በእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟል
ጎትን አግኝተሻልና አት ፍሪ አላት፡፡
ወናው ትጸንሲ ወትወልዲ ወልደ ወትሰምዪዮ ስሞ ኢየሱስ፡፡
እነሆ ትጸንሻለሽ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ
ትይዋለሽ፡፡
ውእቱ ዓቢይ ወይስ መይ ወልደ እግዚአብሔር ልዑል
ወይሁቦ እግዚአብሔር አምላክ መንበረ ዳዊት አቡሁ
ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኀለቅት
ለመንግሥቱ
ይኸውም የልዑል እግዚአብሔር የባሕርይ ልጁ ይባላል
እግዚአብሔርም ያባቱ የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ለያዕቆብ ወገን
ለዘለዓለሙ ነግሦ ይኖራል ለመንግሥቱ ፍጻሜ የለውም፡፡
ትቤሎ ማርያም ለመልአክ እፎኑ ይከውነኒ ዝንቱ
እንዘ ኢየአምር ብእሴ እፎኑ ይከውነኒ፡፡
እመቤታችንም መልአኩን እኔ ወንድ ሳላውቅ ይህ
እንደምን ይሆንልኛል አለችው፡፡
አውሥአ መልአክ ወይ ቤላ እግዚአብሔር መንፈስ
ቅዱስ ይመጽእ ላዕ ሌኪ ወኀይለ ልዑል ይጼልለኪ፡፡
መልአኩም መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል ኃይለ ልዑል
ወልድም ሥጋሽን ይዋሃዳል፡፡
ዘኒ ይትወለድ እመኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይስ መይ ወልደ
እግዚአብሔር ልዑል፡፡
ካንችም የሚወደው የልዑል እግዚአብሔር የባሕርይ ልጁ
ይባላል፡፡
ወናሁ ኤልሳቤጥኒ አንተ እም አዝማድኪ ይእቲኒ ፀንሰት
ወረከበት ወልደ በልዓቃቲሃ ወበር ስአቲሃ ወናሁ ሳድስ
ዝንቱ ወርኀ እንተ ይብልዋ መካን እስመ አልቦ ነገር
ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር፡፡
እነሆ ወገንሽ የምትሆን ኤልሳቤጥ ሰንኳ ፀነሰች ወንድ ልጅ አገኘች
ካረጀች ከፈጀች በኋላ መካን የሚሏት ኤልሳቤጥም ከፀነሰች እነሆ
ስድስት ወሯ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና፡፡
ትቤሎ ማርያም ለመልአክ ነየ ዓመቱ ለእገዚአ ኲሉ ነየ
ዓመቱ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ፡፡
እመቤታችንም መልአኩን እነሆ እኔ ገረዱ አለሁ እንዳለከኝ
ይደረግልኝ አለችው፡፡
ይቤላ መልአክ ሰላም ለኪ ይቤላ ገብርኤል ሰላም ለኪ
ወላዲተ አምላክ ሰላም ለኪ ማርያም ንጽሕት ሰላም
ለኪ ማርያም ውድስት ሰላም ለኪ ማኀደረ መለኮት
ሰላም፡፡ ለኪ ደብተራ ፍጽምት ሰላም ለኪ፡፡
መልአኩ ገብርኤል ማርያም ቸር አለሽ አላት፡፡ አምላክን የወለድሽ
ማርያም ቸር አለሽ፡፡ የተመሰገንሽ ንጽሕት ማርያም ቸር አለሽ፡፡
የመለኮት ማደሪያ ፍጽምት የምትሆኝ ድንኳን ቸር አለሽን፡፡
እኀተ መላእክት ሰላም ለኪ ወእመ ኲሉ ሕዝብ ሰላም
ለኪ እግዝእትነ ማርያም ሰላም ለኪ ሰላማዊት ሰላም ለኪ፡፡
የመላእክት አኀታቸው የሕዝብ ሁሉ እናታቸው ቸር
አለሽ ፡፡ ሰለምታ ምስጋና የሚገባሽ እመቤታችን ቸር አለሽን፡፡
ቀደሰኪ ለማኀደሩ ልዑል ሰላም ለኪ፡፡
የልዑል ጌታ ማደሪያ ለመሆን አክብሮሻልና ቸር አለሽ፡፡
አብደረኪ ወኀረየኪ ከመ ትኩንዮ ማኀደሮ ሰላም ለኪ፡፡
ማደሪው ትሆኝ ዘንድ ፈጽሞ መርጦሻልና ቸር አለሽ፡፡
.በአልበሰ ወርቅ ዑድ ፍት ወኀብርት ሰላም ለኪ፡፡
በወርቅ ዘቦ ግምጃ በንጽሕና የተጐናጠፍሽ ነሽና ቸር አለሽ፡፡
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግበቡር ሰላም ለኪ፡፡
በብር የተሰራሽ የርገብ ክንፍ ቸር አለሽ፡፡
ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ ሰላም ለኪ፡፡
ወገቦቿም በወርቅ ቅጠል የተሰሩ ቸር አለሽ፡፡
ኈኀተ ምሥራቅ ወእሙ ብርሃን ሰላም ለኪ፡፡
የምሥራቅ ደጃፍ የብር ሃን መውጫ መገኛ ቸር አለሽ፡፡
ትበርሂ እምፀሐይ ወት ትሌዓሊ እምአድባር
ሰላምለኪ ማርያም ኀሪት ወክብርት ሰላም ለኪ፡፡
ከፀሐይ ይልቅ ታበሪያለሽ ከተራሮች ከያቶችሽ
ትበልጫለሽ ቸር አለሽ፡፡
ሰዓሊ ለነ ኀበ እግዚእነ ወመድኀኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ከመ ያድኀነነ አመይመጽአ በስብሓተ
አቡሁ ምስለ መላእክቲሁ ቅዱሳን፡፡
የከበርሽ የተመረጥሽ እመቤታችን ቸር አለሽ፡፡ ወደ
ጌታችን ወደመድኀኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ
ለምኝልን መላእክትን አስከትሎ ባባቱ ጌትነት
በመጣ ጊዜ ያድነን ዘንድ፡፡.
አመ ያቀውም አባግዓ በየማኑ ወአጣሌ በጸጋሙ ያቁመነ
በየማኑ ምስለ እስጢፋኖስ ሰማዕት ወዮሐንስ
መጥምቅ፡፡ ወምስለ ኲሎሙ ቅዱሳን ወሰማዕት ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡
አባግዓ ጻድቃንን በቀኙ ፍየሎች ኃጥአንን በግራው
በሚያቆምበት ጊዜ ጌታን ከጠመቀ ከዮሐንስና ከሰማዕቱ
ከእስጢፋኖስ ጋር በቀኙ ያቆመን ዘንድ፡፡ ከከበሩ
ከሰማዕታት ሁሉም ጋራ ከዘለዓለሙ በውነት ያለ ሐሰት፡፡.
እስመ ኃረያ እግዚአብሔር ለጽዮን፣
ወአብደራ ከመ ትኵኖ ማኅደሮ፣
ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም።
ይ.ዲ. ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ ወንጌለ ዜናሁ
ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ይ.ካ. ወንጌል ቅዱስ ዘሰበከ ዮሐንስ ቃለ ወልደ እግዚአብሔር
ይ.ሕ. ስብሐት ለከ ክርስቶስ እግዚእየ ወአምላኪየ ኵሎ ጊዜ
ይ.ካ. ወይቀውማ ኀበ መስቀሉ ለእግዚእ
ኢየሱስ እሙ ወእኅታ ለእሙ ወማርያም እንተ
ቀለዮጳ ወማርያም መግደላዊት ወሶበ ርእዮሙ
እግዚእ ኢየሱስ ለእሙ ወለረድኡ ዘያፈቅር
ይቀውሙ ይቤላ ለእሙ ብእሲቶ ነዋ ወልድኪ
ወይቤሎ ለውእቱኒ ረድዕ ነያ እምከ
ወእምይእቲ ሰዓት ነሥአ ውእቱ ረድዕ ወአእተዋ ቤቶ ።
*****
ሰላም ለኪ ማርያም ለኖኀ ሐመሩ ሰላም ለኪ፡፡ ለአሮን
በትሩ ሰላም ለኪ፡፡ ለዳዊት መሰንቆ መዝሙሩ ሰላም
ለኪ ለጌዴዎን ፀምሩ ሰላም ለኪ ለሰሎሞን መንበረ
ክብሩ ሰላም ለኪ፡፡ ለፍሬ ስብሓት መፆሩ ሰላም ለኪ፡፡
እንዘ ንሴፈዎ፡፡ ለበረከትኪ ዘምስለ አምኀ ንሰግድ
ለኪ፡፡
በኃኪ ማርያም እምነ እግዘእትነ፡፡
ትምክህቶሙ አንቲ ለአዝማድነ፡፡
በሰይፈ ሙስና ሰብዒ ፀረ ነፍሳቲነ
አንሶስዊ ወንዒ ማዕከሌነ በሰጊድ ሰላም፡፡
ተሞጢሐኪ ብርሃነ ወኀዚለኪ ሕንፃ ዮም ሰላም
ወልድኪ የሀሉ ምስሌነ፡፡
በሰጊድ ሰላም ለኲሎን መልክእኪ ማርያም ለዝክረ
ስምኪ እም እምነ ዐቃውስ ጥዑሙ፡፡ ማርያም አንቲ
ወለተ አዳም፡፡ ሰፋኑት በርሕበ ዓለም በሰጊድ ሰላም፡፡
ለስእርትኪ ሰላም ዘድላሌሁ ጸሊም፡፡
ወለድ ማኀኪ ዕንቈ ክብር፡፡ ዘሶም፡፡
ለላህየ ገጽኪ ዘያደምም በሰጊድ ሰላም፡፡
ለቀራንብትኪ ስን ዘኢተኲህላ በልብን
ለአዕይንትኪ ፍሡሓት እምወይን፡፡
ለመላትህኪ ጽጌ ሮማን በሰጊድ ሰላም፡፡
ለአዕዛንኪ ብስር ስሙዓተ ዜና መንክር፡፡
ወለአዕናፍኪ ኮለ ሐይቀ ባሕር፡
ለከፍናርኪ ፍሕሦ ቄዶር በሰጊድ ሰላም፡፡
ለአፉኪ ጽጌ ዘሰአመቶ ለሐርጌ፡፡
አምኀ ስብሓት ናቄርብ በኢኒታጌ፡፡
ማርያም ዘመነ ጽገ በሰጊዮ ሰላም፡፡
ለንባብኪ ሐዋዝ ለነገርኪ ምዑዝ
ለጣዕመ ቃልኪ ናዛዜ ትኩዝ፡፡
ማርያም መፆረ ቤዝ፤ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለአስናንኪ ዘልዑል እምርዕየተ በረድ ኀዩል
ወለልሳንኪ ተንባሊተ ሣህል
ለጉርዔኪ ፈልፈለ ብዕል በሰጊድ ሰላም፡፡
ለከሣድኪ ማኀፈድ ዲበ ተልፍዮስ ውዱድ፡፡
ወለእንግድዓኪ ሠረገላ ነድ፡፡
ለሕፅንኪ ኢያስጲድ፤ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለመትከፍትኪ አጽናን ጸዋሪተ ክርስቶስ ሕፃን፡፡
ወአመ ጐየይኪ በብዙኀ ኀዘን፡፡
ቊስቋመ ደብረ ኪዳን በሰጊድ
ሰላም፡፡
ለአዕዳውኪ ተድላ ወለእራህኪ ዕብላ
ለአፆብዕኪ ዘእሳት ጌልጌላ
ወለአጥባትኪ አምሳለ ኄላ በሰጊድ ሰለም፡፡
ለዘባንኪ ፉሌቅ እምሰማየ ሰማያት ምጡቅ፡፡
ለንቦ ዚአኪ ሐመልማለ ወርቅ፡፡
ወለአክናፍኪ ዘውገ ማዕነቅ በሰጊድ ሰላም፡፡
ዘዚአኪ ልብ እንተ ተመሰለ ርግበ፡፡
ለተ ወክፎ ብስራት ገብርኤል በከመ ነበበ፡፡
በሐሤት ዘአስተርከበ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለከርሥኪ ጽጌ ረዳ ከመ ቀርነ ነጌ ሰሌዳ
ለማሕፀንኪ ዘሰንፔር ፀዓዳ፡
ወለኀንብርትኪ ዘኤጴሞዳ በሰጊደ ሰላም፡፡
ለድንግልናኪ ክልዔ እንተ ወልደ ቡዝ ዘተሔ
እንበለ አርኀዎ ዘቦአ ወወጽአ ኤሎሄ፡፡
ማርያም ገነተ ርኄ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለድንግልናኪ ከዕበ ነቢየ መንፈስ የበበ
ተደንግሎ ሥጋ ወነፍስ ለመኑ ተውህበ
በቀደ ምት ዘኢተረክበ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለሐቄከ ጽንዕ ወለአብራከኪ ርትዕ ወለአዕ
ጋሪኪ ዕፁባት በቅብዕ፡፡
ለመከየድኪ ምስለ አፃብዕ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለአጽፋርኪ ኲሎን ዘኊላቄሆን ፳ ሀገረ አድኀኖ ሕንጽት
ዘነቢይ ዕዝራ ዕዝራ፡፡
ማርያም ወለተ ቅስራ በሰጊድ
ሰላም፡፡
ለአእዕምትኪ ኲሉ በሐርያተ ሰማይ ዘላዕሉ
በአምትንት ወሥርው እለ ተሰንሰሉ፡፡
ወለደም ነፍስተ እሉ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለጽንሰትኪ በከርሥ እንበለ አበሳ ወርኲስ
ለተበኲሮትኪ እንበለ ደነስ
ወለበዓትኪ ቤተ መቅደስ፡፡ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለተኀጽኖትኪ በድክትምና እምድኀረ ፈለሰት ሐና
ለነሶሳውኪ ዘመቅደስ ፍና ወለንብረትኪ ዘበፅሙና፡፡
በሰጊድ ሰላም፡፡
ለሕሊናኪ ንጽሕት እምነ ኲሉ ትሕዝብት
ለንጽሐ ሥጋኪ ዘአልቦ ርስሐት፡፡
ለቆምኪ ስነ በቀልት በሰጊድ ሰላም፡፡
ለአሣዕንኪ ወርኀ ወለቶታንኪ ጐሕ
ለልብ ለኪ ንጽሕ ለአጽፍኪ በርህ
ወለአክሊልኪ ጐሐ ጽባሕ በሰጊድ ሰላም፡፡
ዘፀነስኪዮ ለፍሕም በማሕፀነ ሥጋ ድኩም፡፡
ለድንግልናኪ እንተ ዘልፍ ኅቱም፡፡
ማርያም ጥዕምተ ስም በሰጊድ ሰላም፡፡
ምስለ ወልድኪ ግሩም መድኃኔ ኲሉ ዓለም፡፡
በረኃበ ወጽምዕ በሐፍ ወድካም
ዘጐየ ይኪ ደብረ ቊስቋም በሰጊድ ሰላም፡፡
ምስለ ወልድኪ ልዑል በዘባንኪ ኀዙል
ጐየይኪ እፎ ድንግል ምድረ ግብዕ ደወል
በአንብዕ ወነኮላል በሰጊድ ሰላም፡፡
ምስለ ወልድኪ ንጉሥ ቀዳሴ ሥጋ ወነፍስ
ጐየይኩ እፎ ድንግል እምገጸ ጌሮድስ
በንዴት ወበተጽናስ በሰጊድ ሰለም፡፡
ምስለ ወልድኪ ሕያው በዘባንኪ ሕልሙ
ጐየይኪ እፎ ድንግል ምድረ ግብፅ ፍናው
በአንብዕ ወሰቆቃው በሰጊድ ሰላም፡፡
ምስለ ወልድኪ ጽድቅ በዘባንኪ ልዑቅ
ጉዩይኪ እፎ ድንግል ምድረ ግብፅ ርኁቅ
በረኃብ እንበለ ስንቅ በሰጊድ ሰላም፡፡
ምስለ ወልድኪ ፍቁር በሰዓ ስቅለቱ ለበኲር
እንዘ ተሓምሚ ድንግል በብዙኀ ገዓር
አንብዓኪ አንብዓ መሪር በሰጊድ ሰላም፡፡
ወልድኪ መድኀን ዘሰቀልዎ አብዳን
በደመ ገበሀ ቤዘወ ነፍሰ ኃጥአን
ለአዳም ወለሔዋን በሰጊድሰላም፡፡
ለጸአተ ነፍስኪ ዛቲ እምዓለመ ሥጋ መዋቲ
ማርያም አንቲ ወለቱ ለማቲ
በስብሓት ዘትትአኲቲ በሰጊድ ሰላም፡፡
ዘዚአኪ በድን ዘመዓዛሁ ሰኂነ ወለገንዘብትኪ በእደ
ቡሩካን ለመቃብርኪ ጌቴሤማን በሰጊድ ሰላም
ለመቃብርኪ ሶቤ ለጌቴሰማን በመርኀበ
ጌቴሴማኒሰ ለሥጋኪ ምስካባ
ማርያም ሰኂነ ሳባ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለፍልሰትኪ ከሰካበ ኀበ ዘሉዓሌ ተድባብ፡፡
እንዘ ይዌድሰኪ ዘራማ ኪሩብ፡፡
ንግሥትየ መርዓተ አብ በሰጊድ ሰላም፡፡
ለመንፈስ ሕይወት ለኪ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ለበስኪ
ወኃይለ ልዑል ለዘአጽንዓኪ
ወለዘተ ወልደ እማሕፀንኪ በሰጊድ ሰላም፡፡
ገነይኪ ለኪ ኦንግሥተ ሰማይ ለባሲተ ብሩህ ፀሐይ
ከመ ርእሰ ወሳልሳይ አስተበቊዐኪ ድንግል እመ አዶናይ
በቅድሜኪ ነፍስየ ትዕበይ እሰግድ ለኪ፡፡
እሰግድ ለኪ ከመ ኃጢአየትየ ታሥተስርዬ
ማርያም ንግሥት ቅድመ ዓይነ ኲሎ ጸላዩ ሥእለ
አድኅኖ ሥእልኪ እንተ ትሰመይ ተአምረ ከመ ታርእዪ
አሰግድ ለኪ፡፡
ማርያም ረድኦቶ ለዘእም አራቱ ተነጽሐ
ሥእለ አድኀኖ ሥእልኪ መዝራዕተ ሰፊሐ
ትርድዓነ ከመ አሜሃ አሰግድ ለኪ፡፡
ማርያም ሥእልኪ ሥእለ አድኀኖ አንተ ታሌዕሊ ኲሎ
ለዘተወከለ ብኪ መኑ ይክሎ
ሰይጣን ኢይሄይሎ እሲግድ ለኪ፡፡
ማርያም ሥእልኪ ሥእለ አድኀኖ ተብህለ
በእንተ ዝንቱ ላዕሌየ ፍቅረኪ መሰለ
መዋግደ ወማጎበለ እስግድ ለኪ፡፡
ለሥዕለ አድኀኖ ሥእልኪ ዘአስተቄጸላ አፋየ
ጽጌ ረዳ ስብሓት ንሥኢ ማርያም ቅድሜየ
ዘካርያስ ከመ አርአየ እሰግድ ለኪ፡፡
ማርያም ኩኒ ለሕይወት ፀወኖ
እስመ ተማሕፀንኪ እንሰ ተማሕፅኖ
በሥእልኪ ሥእለ አድኀኖ እሰግድ ለኪ፡፡
ማርያም ኩኒ ለእርቃንየ ክዳኖ
እስመ ተማሕፀንኩ አንሰ ተማሕፅኖ
በሥእልኪ ሥእለ አድኀኖ እሰግድ ለኪ፡፡
ማርያም ኩኒ ለልቡናዬ ብርሃኖ
እስመ ተሰማሕጋንኩ አንሰ ተማሕፅኖ
በሥእልኪ ሥእለ አድኀኖ እሰግድ ለኪ፡፡
በእንተ ዛቲ ግርምት ሥእለ አድኀኖ ሥእልኪ
ወሥእለ መለኮት ሕፃንኪ
ጽጌያተ ማኀሌት ስብዓ ዘአወፈይኩኪ፡፡
ንሥኢ ማርያም ቀጸላ ይኩንኪ እሰግድ ለኪ፡፡
ይህንንም ሊመለከቱ ይችላሉ: ጸሎተ ነግህ