መልክአ ሥዕል

መልክአ ሥዕል

ይ.ካ. ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ

መንፈስ ቅዱስ ቦአ መልአክ ኀቤሃ ወይቤላ ተፈሥሒ

ተፈሥሒ ተፈሥሒ ኦ ማርያም ምልዕተ ፀጋ።

ይ.ሕ›. እግዚአብሔር ምስሌኪ

ይ.ካ. ቡርክት አንቲ እምአንእስት

ይ.ሕ. ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ

ይ.ካ. ተንብሊ ለነ

ይ.ሕ. ኀበ ፍቁር ወልድኪ

ይ.ካ. ኢየሱስ ክርስቶስ

ይ.ሕ. ከመ ይስረይ ለነ ኃጣውኢነ

ተፈሥሒ ኦ ማርያም ምልዕተ ፀጋ ተፈሥሒ እስመ ረከብኪ ሞገሰ

ተፈሥሒ እግዚአብሔር ምስሌኪ ይደልወኪ ፍሥሐ እንበለ ሕፀፅ

ወንትጋ አምላከ ሰማያዌ ዘአግመርኪ በሥጋ።

ተፈሥሒ ድንግል ኦ ማርያም ምልዕተ ፀጋ

ይደልወኪ ፍሥሐ እንበለ ሕፀፅ ወንትጋ

ንጉሠ ሰማያዌ ዘወለድኪ በሥጋ።

ምልዕተ ፀጋ ተፈሥሒ እግዚአብሔር ምስሌኪ

ሰላማዊት ሰላም ለኪ መንፈሳዊት ርግብ ወንሰግድ ለኪ

ማርያም በሥጋ እሳተ መለኮት ዘፆርኪ መንፈስ ቅዱስ ፀለለኪ

ወኀይለ ልዑል አጽንዓኪ

ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፡

ኦ ርኅርኅተ ሕሊና አፍቅሮተ ሰብእ ልማዳ ፤

ሰአሊተ ምሕረት ይእቲ ማርያም ሐፁረ መስቀል ዘየአውዳ ፤

ንትቀበላ ንዑ ለወለተ ዳዊት ዘይሁዳ ፤

መጽአት ነዋ ኅቡረ ምስለ ወልዳ ፤

ናፈርዕፅ ቅድመ ሥዕላ እንዘ ንሁብ ጋዳ ፤

ለእለ ጌሠሙ ትመስል እንግዳ ።

ኦ ርኅርኅተ ሕሊና ዘሕገ ልማዳ ምሕረት ፤

ለኩሉ ፍጥረት ፤ንሳለማ ንዑ ለሥዕለ ማርያም ቡርክት ፤

ወለሥዕለ ወልዳ ፀባዖት ለሥዕለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ፤

ሥእለ ሚካኤልገብርኤል ወሩፋኤል ዘራማ ኀይላት።

ኦ ርኅርኅተ ሕሊና ፍቅርኪ ያነድድ አማዑተ ፤

ከዊኖ እሳተ ፤ ንጽሐ፡ድንግልናኪሰ እንተ ኢያእመረ ርስሐተ ፤

ማርያም ግበሪ ሠናያተ ኵሎ ዕለተ ፤

ሞትሰ ድልው ሊተ ፤ ባሕቱ ለንስሐ ፅንሕኒ ንስቲተ ።

ኦ ርኅርኅተ ሕሊና ለእግዚአብሔር አስከሬኑ ፤

ኢያውአየኪ እሳተ ርስኑ ፤

መሐርኒ ድንግል ወተሣሃለኒ በበዘመኑ ፤

ለእመ መሀርክኒ እግዝእትየ ዘይኴንነኒ መኑ ፤

ኰናኔ ሥጋ ወነፍስ ወልድኪ አኮኑ።

ኦ ርኅርኅተ ሕሊና እንተ ኤልያስ ደመና ፤

ወለተ ኢያቄም ወሐና ፤

ማርያም ዑጽፍት ወኁብርት በቅድስና ፤

ሶበ ነጸረኪ ሙሴ በሲና ፤

ኅትምት በቅድስና አልባቲ ሙስና ።

ተአምርኪ ብዙኅ ዘአልቦ ፍጻሜ ፤

በርኅበ ዓለም ሰፈነ አምሳለ ደመና ወጊሜ ፤

ማርያም ድንግል ደብተራ ጳውሎስ ዘብሔረ ሮሜ ፤

ተማሕፀንኩ በሕፃንኪ ዘሐዘለቶ ሰሎሜ ፤

እንበለ ንስሐ ኢይሙት ወስክኒ ዕድሜ።

ቅድመ ሥዕልኪ እሰግድ ወአስተበርክ ክሡተ ፤

ቅድመ ማኅበራንኪ እሉ እንዘ እቀውም ድርገተ ፤

ፈጻሚተ መፍቅድ ማርያም እስእለኪ ስእለተ ፤

ፀግዉኒ እግዝእትየ ለዓለመ ዓለም ሕይወተ ፤ እምእደ

አኩያን አጽራርየ አድኅነኒ ሊተ ።

ቅድመ ሥዕልኪ እሰግድ ወለሥዕለ ወልድኪ እገኒ ፤

ማርያም ድንግል ማርያም እመ አዶኒ ፤

ማዕበለ ጌጋይ ፅኑዕ እስመ ለአስጥሞ በጽሐኒ ፤

ሐመርየኒ ማዕዶትየኒ ሃይማኖትየኒ ፤

ማርያም ዘእንበሌኪ አልብየ ምንትኒ።

ሰላም ለሥዕልኪ ዘይኤድም ለንጻሬ ፤

ዓዲ ሰላም ለሥዕለ ወልድኪ በኁባሬ ፤

አክሊለ ሢመቱ ለጴጥሮስ ማርያም ዘትጸድሊ እምወራውሬ ፤

ለተአምርኪ ባቁዕ ሶበ ናቄርብ ዝማሬ ፤

ክድንኒ ሊተ ለገብርኪ ሣህለኪ ጶደሬ።

ሰላም ለሥዕልኪ መዓዛ ቅዳሴ ዘቦቱ ፤ ወለሥዕለ

ወልድኪ ሰላም ዘያስተፌስሕ ሥነ ርእየቱ ፤ ለሐዋርያ

እንድርያስ ቀዳማዊ ማርያም ሃይማኖቱ ፤ ናሁ ገደፍኩ

ሕይወትየ ቅድመ ተአምርኪ ዝንቱ ፤ ዓለሙኒ ኃላፊ

ንብረቱኒ ኃላፊ እስመ ኵሉ ኃላፊ ውእቱ።

ሰላም ለሥዕልኪ ዘክንፈ መላእክተ ምጽላሉ ፤

ወፀዳለ ክርስቶስ ሥነ ፀዳሉ ፤

እመ ያዕቆብ በፀጋ ማርያም እግዝእተ ኵሉ ፤

ናሁ አግብርትኪ በቃለ ማኅሌት ይብሉ ፤

ስብሐት ወክብር ወሰጊድ ለመንግሥትኪ ይደሉ።

ሰላም ለሥዕልኪ ወለሥዕለ ወልድኪ ዘሰዓሞ ፤

ዮሐንስ ርኄ ዮሐንስ ቀናንሞ ፤ ለዝ ወልድኪ መሐሪ

ኅሩመ በቀል ወተቀይሞ ፤ ማርያም በእዴኪ ሀበኒ

እንዘ ትጼውዒ ስሞ ፤ ሥጋሁ ቅዱሰ ወክቡረ ወደሞ።

ሰላም ለሥዕልኪ ወለሥዕለ ወልድኪ በመትሎ፤

እንተ ነገደ ወሖረ መንገለ አቃርዮስ ሀሎ፤

ኀበዝ ወልድኪ መሐሪ ናትናኤል ዘይትዌከሎ፤

ከመ ይጸግወኒ ጽድቆ ወይክፍለኒ ሣህሎ፤

ድንግል በእንቲአየ አብዝኂ ተንብሎ።

ሰላም ለሥዕልኪ ሀፈ ማኅየዌ ፤

በጼዴንያ ወኢትዮጵያ ዘአውኀዘት በኤሕሳዌ፤

ለመጸብሐዊ ማቴዎስ ማርያም እንተ ረሰይኪዮ ወንጌላዊ፤

ይኩነነ ወትረ ጸሎትኪ እምዘመነ ኵሉ ምንሳዌ፤

ዓቃቤ ዘመዓልት ወዘሌሊት ሀላዌ ።

ሰላም ለሥዕልኪ ሶበ ጸለየት ማርታ፤

ዘአጽነነት ርእሳ ከመ ትትመጠው ስእለታ፤

ምክሐ ታዴዎስ አንቲ ማርያም ወሞገሰ ቶማስ ስመ መንታ፤

አመ ኢታድኅን እም ወለታ ወአመ ታገብእ ምድር ዘነሥአት ማሕፀንታ፤

ኩንኒ አንቲ ለመዋቲ ሐገፋ ወወልታ።

ሰጊድ ወአምኃ ይደሉ ለሥዕልኪ፤

ወለሥዕለ ክርስቶስ ወልድኪ፤

ወይነ በርተሎሜዎስ አንቲ ማርያም ዘያስተፌሥሕ ጣዕመ ፍቅርኪ፤

አንብርኒ ከመ ሕልቀት በውሳጤ ርኅሩኅ ልብኪ፤

ወከመ ማዕተብ ጹርኒ በመዝራዕትኪ።

ሰላም ለሥዕልኪ ዘመአድም ብርሃኑ ፤

ወፍትው ሞገሰ ሥኑ ፤

ሃይማኖተ ፊልጶስ አንቲ ማርያም ከመ ጳውሎስ ይዜኑ ፤

ሕማምኑ ጻዕርኑ መጥባሕትኑ ፤

አኅድጎ ፍቅርኪ ዘይክለኒ መኑ።

ሰላም ለሥዕልኪ ቦ ጊዜ ዘትትናገር ፤ ወቦ ጊዜ

ዘተክዑ ደመ ተአምር ፤ ማርያም ስብሕት ወውድስት

እመ እግዚአብሔር ፤ ለማትያስ ሙቁሕ ወለያዕቆብ

ውጉር ፤ እስመ አንቲ ሞገሶሙ በሰማይ ወበምድር።

በኢትዮጵያ ወግብጽ ወሶርያ በአንጾኪያ ወሮም ፤

ለሥእላትኪ ዘሀለዋ ማርያም ሰላም ፤

ምስለ ኤጲስ ቆጶስ ያዕቆብ ዘኢየሩሳሌም ፤

ይምጽኡ ኀቤነ ዘእምኀቤኪ ለባርኮትነ ዮም ፤

ማርቆስ ዘአንበሳ ወሉቃስ ዘላሕም።

ሰላም ለሥዕልኪ እንተ ሰአላ በእዱ ፤

ሉቃስ ጠቢብ እምወንጌላውያን አሐዱ ፤

አመ ተቀብዑ ማርያም እምሀፈ ሥእልኪ ቅብዐ ናርዱ ፤

በሕማም እኩይ እለ ደወዩ ወውኅዱ ፤

ጽዑራነ ዓለም ጥዕዩ ወጥቀ ፈድፈዱ።

ሰላም ለሥዕልኪ ወለሥዕለ ወልድኪ አልፋ ፤

ማርያም ዘኮንኪ ለኃጥአነ ምድር እምተስፋ ፤

እመቦ እምሰብእ ዘይሜንና ወዘይገድፋ ፤

ለተአምርኪ ባቍዕ እንተ ደቅስዮስ ጸሐፋ ፤

ወጉዘ ይኵን በቃሎሙ ለሳውል ወኬፋ።

ተማሕጸንክኩ እግዝእትየ በመልክአ ሥዕልኪ ዛቲ ፤

እንዘ እሰግድ ቅድሜሃ ወእትጋነይ ላቲ ፤

ማርያም ድንግል ማርያም ወለተ ማቲ ፤

ቤዛ ቤዛ ቤዛ ነፍሰ ኵሉ መዋቲ ፤

በሰማይኒ ወበምድር አንቲ።

ሰላም ሰላም ለመልክአ ሥዕልኪ ኵሉ ፤

እምነ ፀሐይ ወወርኅ ዘያበርህ ሥነ ጸዳሉ ፤

ወበእንተዝ ማርያም ሰብአ ቤተ ዚአኪ ይብሉ ፤

ስብሐት ወክብር ወሰጊድ ለመንግሥትኪ ይደሉ ፤

ማርያም በረከትኪ ምስሌነ የሃሉ።

Source: awdemehret.org

← ሰዓታት