ጥበበ ሲራክ 5

Siracida 5 · Sirach

1ወኢትክዐው ፡ ንዋየከ ፡ በከንቱ ፤ ወኢትበል ፡ ኮንየ ፡ የአክ[ለ]ኒ ።2ወኢትትሉ ፡ ግዕዘ ፡ ኀይለ ፡ ነፍስከ ፡3ወኢትበል ፡ መኑ ፡ ይክለኒ ፤ እስመ ፡ እግዚአብሔር ፡ በቀለ ፡ ይትቤቀል ።4ወኢትበል ፡ አበስኩሂ ፡ ወአልቦ ፡ ዘተፈደይኩ ፤ እስመ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለጕንዱይ ፡ ይትዔገሥ ።5ወኢትፍራህ ፡ ተጋንዮ ፡ በእንተ ፡ ኀጢአትከ ፤ ወኢትወስክ ፤ ኀጢአተ ፡ በዲበ ፡ ኀጢአትከ ፡6እንዘ ፡ ትብል ፡ ብዙኅ ፡ ምሕረቱ ፤ ለእግዚአብሔር ። ምሕረትኒ ፡ ወመቅሠፍትሂ ፡ እምኀቤሁ ፤ ላዕለ ፡ ኃጥእ ፡ ይወርድ ፡ መቅሠፍቱ ።7ኢታጐንዲ ፡ ተጋንዮ ፡ ለእግዚአብሔር ፤ ወኢታስተኃልፍ ፡ ዕለተ ፡ እምዕለት ፤ እስመ ፡ ግብተ ፡ ትመጽእ ፡ መንሱት ፤ ወትትመነደብ ፡ አመ ፡ ትመጽአከ ፡ ፍዳከ ፡ ወመቅሠፍትከ ።8ኢትሰቄቍ ፡ ለንዋየ ፡ ዐመፃ ፤ እስመ ፡ ኢይክል ፡ አድኅኖተከ ፡ አመ ፡ ምንዳቤከ ።9ወኢታብቁ ፡ ለኵሉ ፡ ነ[ፋስ] ፤ ወኢትትሉ ፡ ውስተ ፡ ኵሉ ፡ ዘፈተውከ ፤ ወኢትኩን ፡ ከመ ፡ ኃጥእ ፡ ዘ፪ልሳኑ ።10አስምክ ፡ ላዕለ ፡ ጥበብከ ፤ ወአሐደ ፡ ይኩን ፡ ቃልከ ።11ወኩን ፡ ፍጡነ ፡ ለሰሚዕ ፤ ወመስተዐግሠ ፡ ለአውሥኦ ፡ ቃልከ ።12እመ ፡ ብከ ፡ ዘታየድዖ ፡ ንግሮ ፡ ለቢጽከ ፤ ወእመ ፡ አኮሰ ፡ ደይ ፡ እዴከ ፡ ላዕለ ፡ አፉከ ። <13 ኀሳርከኒ ፡ ወክብርከኒ ፡ እምቃልከ ፤ ወእምልሳኑ ፡ ለሰብእ ፡ ድቀቱ ።14ኢትኩን ፡ ሐማዬ ፤ ወኢዝሉፈ ፡ በልሳንከ ።> እስመ ፡ ኀፍረት ፡ ለሰራቂ ፡ <ወእኪት ፡ ኀሳሩ ፡ ለዘክልኤቱ ፡ ቃሉ ።15በኀበ ፡ ዐቢይኒ ፡ ወበኀበ ፡ ንኡስኒ ፡ አስተርኢ ።

Source: Ran HaCohen, Tel Aviv University